Tender Detail

Tender Details

  • Company Bule Hora University
  • Address , Phone: +251911728310
  • Website
  • Deadline24 Oct 2025, 4:00 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security50000
  • opening date2025-10-24 16:30:00
  • Categories Goods

ለሁለትኛ ዙር የወጣ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የባልትና ውጤቶችና ጥራጥሬ ግዥ/Procurement of Baltina & ingredient for student's food service

Bule Hora University


Tender Information

Titleለሁለትኛ ዙር የወጣ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የባልትና ውጤቶችና ጥራጥሬ ግዥ/Procurement of Baltina & ingredient for student's food service
Descriptionለሁለትኛ ዙር የወጣ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የባልትና ውጤቶችና ጥራጥሬ ግዥ/Procurement of Baltina & ingredient for student's food service
Procuring EntityBule Hora University
Reference NoBHU-NCB-G-0035-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-10-24 16:00:00
Invitation Date2025-10-07 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:main campus, Room 1st
BULE HORA, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 913351728
Email: mandomorkata@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 144, Postal Code: 144

LegalQualification

  • •valid excise tax registration certificate:

    For procurements of goods and services subject to excise tax, to submit a valid excise tax registration certificate;

    (Ref: ITB 35.2)
  • •valid tax clearance certificate:

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

    (Ref: ITB 35.2)
  • •valid business license:

    Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);

    (Ref: ITB 35.2)
  • •VAT registration certificate:

    Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)

    (Ref: ITB 35.2)
  • •Nationality:

    Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.

    (Ref: ITB 35.2)
  • •conflict of interest:

    Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

    (Ref: ITB 35.2)

TechnicalQualification

  • •Sample (ናሙና):

    ተጫራቹ የሚያቀርበውን የእንዳንዱ ግብዓት ናሙና በአካል ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡

    (Ref: ITB 35.4)
  • •ወፍጮ ቤት:

    በሽሮ አቅርቦት ላይ የሚወዳደሩ ተጫራቾች ወፍጮ ቤት ያላቸዉ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸዉ በኪራይ ከሆነ ከህጋዊ አካል የተሰጠ የክራይ ዉል ማቅረብ አለባቸዉ፡፡

    (Ref: ITB 35.4)

ProfessionalQualification

  • •Number of Staff:

    በሽሮ ላይ ለምወዳደሩት ተጫራቾች ብቻ በአሁኑ ወቅት ከባልትና ዝግጅት ስራ ጋር ተያያዥነት ያላቸዉ ቢያንስ 3 ቁልፍ ሠራተኞች ያሉት ሆኖ ለሰራተኞቹ ደመወዝ የከፈለበት payroll & በገቢዎች የተረጋገጠ   ክፊያ /Receipt/ሰነድ መቅረብ አለበት፡፡

    (Ref: ITB 35.3)

FinancialQualification

  • •financial statements :

    ተጫራቹ ባለፉት ሁለት ዓመታት የነበረው አማካይ የተረጋገጠ ዓመታዊ   የትራንዝክሸን ከብር 5,000,000 ያላነሰ ሆኖ ከወጪ ቀር ሂሳብ ብር 1,000,000 ያላነሰ መሆኑን የባንክ ማስረጃ ማቅረብ አለበት፡፡

    (Ref: ITB 35.5)

PerformanceQualification

  • •የመልካም ስራ:

    ባለፉት ዓመታት ቢያንስ የአንድ ዓመት የመልካም ስራ አፈጻጸም ከውል ጋር ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

    (Ref: 1.1)

Bid Security

Amount: 50000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Foreign Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

 መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ፡፡  የጨረታዉ አሸናፊ ዕቃዎቹን በራሱ ትራንስፖርት በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ንብረት ክፍል ድረስ ገቢ አድርጎ ክፍያዉን ይቀበላል፡፡  ጨረታዉ በመንግስት የግዥ መመሪያ፤ ህግ እና ደንብ መሰረት የሚመራ ይሆናል፡  በጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ምትክ የሚቀርበዉ የዋስትና ደብዳቤ ተቀባይነት የሚኖረዉ በማምረት ስራ ላይ ለተሰማሩ ጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት ብቻ ይሆናል፡፡ ማሳሰቢያ፡- ጨረታዉ ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛዉም ተጫራች የኢትዮጵያ ዲጅታል መታወቂያ ካርድ ልኖሮ ይገባል፡፡ ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበርያዉንና የእቃዎቹን ናሙና በአካል ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የግዥ አስተዳደር ዳይሮክቶሬት ቢሮ ቁጥር 121 ድረስ ማምጣት አለበት፡፡ ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ በተዘጋ በ120 ደቂቃ ውስጥ የጨረታ መክፈቻ ሚስጥር ቁጥር (Key Share) ከሲስተሙ ላይ ማስቀመጥ ወይም መሙላት አለበት፡፡ ይሄንን ካላስቀመጠ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡ ለተጨመሪ ማብራሪያ፡ ስልክ ቁጥር ፡- 0464430174 /0913357128
Save Tender

procurement of examination bed

READ MORE
Oxygen cylinder transport pallet

READ MORE
ERA/PR0042/Procurement of Office supply

READ MORE
ERA/PR0040/PROCUREMENT OF Tyre 265/65R17

READ MORE