ስፓይራል አጀንዳ መጽሔት ህትመት ግዥ
Assosa University
Tender Information
| Title | ስፓይራል አጀንዳ መጽሔት ህትመት ግዥ |
| Description | ስፓይራል አጀንዳ መጽሔት ህትመት ግዥ |
| Procuring Entity | Assosa University |
| Reference No | ASU-NCB-G-0117-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-06 15:00:00 |
| Invitation Date | 2026-05-04 13:50:53 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Assosa dam, Room G+1 B4 NO 122 Assosa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 578875050 Email: pri@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 18, Postal Code: 18 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Other Documents: TIN NO
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ስፓይራል አጀንዳ መጽሔት ህትመት/አለም አቀፍ ምርምር ኮንፍሬንስ አገልግሎት የሚሆን/ መጠኑ ሽፋኑ 350ግራም ክብደት ፤ አርት ፔፐር ላምኔትድ የሆነ 50ግራም የዉስጥ ቅጠል የዉስጥ ገጽ 100 ስድስት ገፅ(አራት ከፊት ሁለት ከኃላ) 100 ግራም አርት ፔፐር ሙሉ ቀለም ፎቶዎች እና ግራፎች በከለር የሚታተሙ ደረጃውን የጠበቀና በቀረበው ሞዴል/ናሙና/መሰረት የሚታተም ሆኖ አሸናፊ ድርጅት ህትመቱን በማተም እስከ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ድረስ በራሱ ወጪ አምጥቶ ያሰረክባል፡፡
እስክርቢቶ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ስምና ሎጎ ያለበት በኦርጅናል ማቲሪያል የሚሰራ
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የዋጋ ማቅረቢያውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ ፤
እስክርቢቶ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ስምና ሎጎ ያለበት በኦርጅናል ማቲሪያል የሚሰራ
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የዋጋ ማቅረቢያውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ ፤
