Tender Detail

Tender Details


Procurement Of Building Materials Supply & Service

Ethiopian Agricultural Authority


Tender Information

TitleProcurement Of Building Materials Supply & Service
Descriptionserviced & Goods
Procuring EntityEthiopian Agricultural Authority
Reference NoEAA-NCB-W-0188-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-05-05 14:40:17
Invitation Date2026-05-04 14:40:17
Procurement TypeShopping
Award TypeLot based

Contact Information

Physical Address:infront of Africa hibret yotek bulding, Room 8th
Adiss Ababa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 010050507
Email: kiyaanaf53@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 31303, Postal Code: 31303

No specific eligibility requirements provided.

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

1.Wall Paint Supply & Service
Wall Paint Supply & Service የፕላስቲክ ቀለም አቅርቦት ጨምሮ የመቀባት አገልግሎትን ጨምሮ መሆኑን ተገንዝባችሁ እንድትወዳደሩ 352 ካሬ
ቢሮ ማሰዋብ ስራ
2.ቢሮ ማሰዋብ ስራ የማስዋብ ስራ 5ካሬ

3 PVC Vertical Blinds (PVC vertical blinds office window curtain with shutter shade vertical shutter Blinds) Number ባለ ሻተር የመስኮት መጋረጃ 71.36 ካሬ ከነመስቀያው ሙሉ አቅርቦት የእጅ ዋጋን ጨምሮ
4. Wood Door በእንጨት ሚሠራ ባለ ሁለት ተካፋች የሆነ በር ቁመት 2.44 ወርድ 1.65 ጠቅላላ ካሬ 4.10
5 (Main Get ዋና ላብራቶሪ መግቢያ) በእንጨት የሚሠራ በግራና በቀኝ እንዲሁም ከበሩ አናት ላይ መስታወት ያለው ባለ ሁለት ተካፋች የሆነ ቁመት 2.47 ፤ወርድ 2.20 አጠቃላይ ድምር በካሬ 5.5
6.በጣት አሻራ የሚሰራ መቆጣጠሪያ ያለው ሴኩሪቲ ሎክ ያለው ባለ አንድ ተካፋች በኤሌክትሪክ የሚሠራ ከአልሙኒየም ፍሬምና በመስታወት የተሰራ Security door with fingerprint scan access control ቁመት 2.34 ወርድ 1.65 አጠቃላይ በካሬ 4.0
7.Wood Door በእንጨት ሚሠራ ባለ አንድ ተካፋች የኢመርጀንሲ መውጫ በር ቁመት 2.60 ወርድ 1.16 ጠቅላላ ካሬ 3.10

በሮቹ እስታንዳርዳቸውን የጠበቁ መሆናቸውን ተገንዥባቹ ከመ/ቤት የተወከሉ ሠራተኞች አሸናፊው ከታወቀ በኋላ ሳንፕል ቀርበው አይተው የሚወስኑ መሆኑን ተገንዝባችሁ እንድትወዳደሩ እናሳስባለ፡፡
መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
Save Tender