LOT 12 : PROCUREMENT OF SUPPLY ,INSTALLATION , IMPLEMENTATION OF DIGITAL DISPLAY-2018/k
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | LOT 12 : PROCUREMENT OF SUPPLY ,INSTALLATION , IMPLEMENTATION OF DIGITAL DISPLAY-2018/k |
| Description | LOT 12 : PROCUREMENT OF SUPPLY ,INSTALLATION , IMPLEMENTATION OF DIGITAL DISPLAY-2018/k |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0076-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-10-28 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-10-11 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Around Saris Abo at Fuel Station Nile insurance office no.201, Room 2nd floor A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 114708481 Email: kalityfinanceandprocurement@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 913, Postal Code: 1000 |
ProfessionalQualification
- •የተጫራችን ፕሮፌሽናል አቅም የአግባብነት ማረጋገጫ:
በጨረታ መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀፅ 14.1 መሠረት የተጫራቹ ፕሮፌሽናል አቅም ያለው መሆኑን ለማረጋገጥ የተጠየቀውን የአግባብነት ማረጋገጫ በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ማቅረብ ከቻለ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.3(ለ)) - •የፕሮፌሽናልነት (የሙያ ብቃት) ማስረጃ :
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዡ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iv) ተጠይቆ ከሆነ ተጫራቹ ተዛማጅነት ያለው የፕሮፌሽናልነት (የሙያ ብቃት) ማስረጃ ማቅረብ ከቻለ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.3(ሀ))
LegalQualification
- •የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት:
የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ምርቶች ሲሆኑ የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት ከታክስ ባለስልጣን ማቅረብ ሲችል
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሰ)) - •ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ረ)) - • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት:
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሠ)) - •የጥቅም ግጭት:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ለ)) - •ዜግነት:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሀ)) - •የንግድ ፈቃድ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሐ))
FinancialQualification
- •የገንዘብ አይነት :
ተጫራቹ ያቀረበው ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ እና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ላይ በተጠቀሰው የገንዘብ አይነት ከሆነ
(Ref: የ.ተ.መ 37.5 (ሠ)) - •የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ሌሎች ማረጋገጫ ሰነዶች :
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ለ) መሠረት ተጫራቹ የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ሌሎች ማረጋገጫ ሰነዶች ሲያቀርብ
(Ref: የ.ተ.መ 37.5 (ለ)) - • በኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ :
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ሀ) እና በክፍል 3 የግምገማ ዘዴና መስፈርቶች በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ በተመሰከረለት ኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ ሲያቀርብ
(Ref: የ.ተ.መ 37.5 (ሀ))
TechnicalQualification
- •ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ :
በአንቀጽ 5.6 መሠረት እንደአስፈላጊነቱ ተጫራቹ ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ ሲቀርብ
(Ref: የ.ተ.መ 37.4(መ)(iii)) - •ዋስትና:
በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ
(Ref: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii)) - •የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ :
በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.4(መ)(i)) - •ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ:
ተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸው ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ማቅረብ አለበት፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.4(ለ) )
Bid Security
Amount: 250000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
• Implementation Approach and Methodology:
• Project Team Organization Structure.
• Project Manager Qualification and Experience:
• Proposed training content or curriculum (depth of training)
• The bidders should have solid experience in each area of expertise that the bid requires.
• The bidders should provide the list of personnel to be deployed in the project.
• Must have at least 3 professional staffs composed of experienced Engineers with at least one staffs with professional competence certificate.
ማሳሰቢያ
• መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ፡፡
• ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲያሰሩ በቃሊቲ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ስም በማሰራት ማቅረብ ይኖረባቸዋል፡፡ በጉምሩክ ኮሚሽን ስም ተዘጋጅቶ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የሌለዉ መሆኑ ይታወቅ፡፡
• ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በቅ/ጽ/ቤቱ ስም ካዘጋጁ በኋላ ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያዉን በአካል የማቅረብ እና ሲስተም ላይ የማያያዝ/Attach/ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
አሸናፊዉ ድጅት አሸናፊ መሆኑን ካሳወቅነዉ በኋላ ዕቃዉን ቅ/ጽ/ቤቱ ድረስ በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ በማምጣት የመገጣጠም ዲጂታል ዲስፕሌዩን SUPPLY, INSTALL, IMPLEMENT የማድረግ እና ሌሎች ያልተጠቀሱ ስራዎችን የመስራትና አጠናቆ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች ይህ መሆኑን አዉቃችሁ የምትሰጡትን/የምትሞሉትን/ ዋጋ እነዚህን ስራዎች ታሳቢ በማድረግ መሆን ይኖርባችኋል፡፡
•ተጫራቾች MAF ሲያዘጋጁ ለዚህ ፕሮጀክት(ለዕቃ) ግዥ የተፃፈ መሆን አለበት MAF ሲያጽፉም በቃሊቲ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ስም የተዘጋጀ መሆን አለበት፡፡ በጉምሩክ ኮሚሽን ስም የተሰራ(የተዘጋጀ) MAF ተቀባይነት የሌለዉ መሆኑ ይታወቅ፡፡
