የመጠጥ ዉሀ ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የመጠጥ ዉሀ ግዥ |
| Description | ሎት 18 የመጠጥ ዉሀ ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0085-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-11-04 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-10-14 20:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ወደ ሳርስ በሚወስደው መንገድ ቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ, Room አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ወደ ሳርስ በሚወስደው መንገድ ቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ሀይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ አዲስ አበባ , Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 335590080 Email: resoursew@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
TechnicalQualification
- •Delivery and Completion Schedule:
Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements
(Ref: ITB 35.4) - •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:
Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
(Ref: ITB 35.4) - •origin of the Goods and Related Services :
Bidder has failed to provide in the Bid Submission Sheet Form the Statement attesting the origin of the Goods and Related Services offered
(Ref: ITB 35.4) - •Manufacturer Authorization Letter :
Bidder has to submit Manufacturer Authorization Letter in accordance with ITB Clause 5.6.
(Ref: ITB 35.4)
LegalQualification
- •valid business license(በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለዉ ):
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);(በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለዉ )
(Ref: ITB 35.2) - •conflict of interest:
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: ITB 35.2) - •Nationality:
Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.
(Ref: ITB 35.2) - •valid tax clearance certificate (ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ግብር ከሚከፈልበት መ/ቤት የሚሰጥ ሰነድ):
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);(ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ግብር ከሚከፈልበት መ/ቤት የሚሰጥ ሰነድ)
(Ref: ITB 35.2) - •VAT registration certificate(የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሴርትፊኬት ያለው):
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)(የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሴርትፊኬት ያለው)
(Ref: ITB 35.2) - •ከኢትዮጵያ ምግብና መድሀኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ወይም ከኢትዮጵያ የተስማሚነትና ምዘና ድርጀት የተሰጠውን የጥራት የማረጋገጫ ሰነድ ማቅረብ የሚችል:
ከኢትዮጵያ ምግብና መድሀኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ወይም ከኢትዮጵያ የተስማሚነትና ምዘና ድርጀት የተሰጠውን የጥራት የማረጋገጫ ሰነድ ማቅረብ የሚችል
(Ref: ከኢትዮጵያ ምግብና መድሀኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ወይም ከኢትዮጵያ የተስማሚነትና ምዘና ድርጀት የተሰጠውን የጥራት የማረጋገጫ ሰነድ ማቅረብ የሚችል)
Bid Security
Amount: 40000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
ተጫራቾች የሚያቀርቡት ውሃ ለስድስት ወራት የአገልግሎት ጊዜው የሚቆይ መሆን አለበት፡፡
አሸናፊው ድርጅት ዉሃውን በራሱ ትራንስፖርት አና የጉልበት ሰራተኞች ወጪ ወደ ጅቡቲ መስመር ከአዲስ አበባ በ 705 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ወደ ሚገኘው ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት መጋዘን ገቢ ማድረግ አለባቸው፡፡
አሸናፊው ድርጅት ባለ ሁለት ሊትር ውሃ በሁለት ዙር ከመ/ቤቱ በሚሰጠው የግዥ ትዕዛዝ መሰረት ማቅረብ አለበት በዚሁ መሰረት የመጀመሪያ ዙር በቀረበው ባለ ሁለት ሊትር ውሃ ብዛት መሰረት ወዲያውኑ ክፍያ ይፈጸማል በተመሳሳይ ሁለተኛ ዙር ዉሃው ሲቀርብ በቀረበው ባለ ሁለት ሊትር ውሃ ብዛት ክፍያው ይፈጸማል፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያውን በስስተም አታች በማድረግ በአካል ማቅረብ አለባቸው
መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብት በህግ የተጠበቀ ነው፡፡አሸናፊው ድርጅት ባለ ሁለት ሊትር ውሃ በሁለት ዙር ለማቅረብ የዋጋ ለውጥ ሳይደረግበት ለአንድ ዓመት ጸንቶ የሚቆይ ውል ከመ/ቤቱ ጋር መግባት አለበት፡፡
