Lot :100 Procurement of Traditional cloths for men and women's
Office Of Federal Auditor General
Tender Information
| Title | Lot :100 Procurement of Traditional cloths for men and women's |
| Description | goods |
| Procuring Entity | Office Of Federal Auditor General |
| Reference No | OFAG-NCB-G-0062-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-07 10:38:01 |
| Invitation Date | 2026-05-06 10:38:01 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Flamingo Area, Room 2/200 Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 910429457 Email: ofag@ethionet.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 457, Postal Code: 1115574468 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:;ዲዛይኑ የመስሪያ ቤቱ ሎጎ ነው ፡፡ 1. ሀበሻ ልብስ የወንድ ሙሉ ልብስ ብዛት 4 2. የሴት ሙሉ ልብስ ከነ ነጠላው ብዛት 13 3. በሁለት ዓይን መነን የተሰራ ጥበብ ከነ ስፌቱ 4. 4 አርብ የሆነና እያንዳንዱ ከ75 ሴ ሜ ያላነሰ 5. አንገት እና እጁ ከጥበቡ (ከልብሱ) ጋር የሚሄድ ጥልፍ በሳባ የሚጠለፍ 6. ገበር በሳተን ጨርቅ ፡፡ 7. የጥበቡ መደብ ከለር ውሀ ሰማያዊ የሚሰራበት የክር አይነት ሳባ 8. እና ጎመን አረንጓዴ የጥበቡ ስፋት 12 በሳንቲ ሜትር የሚሰራ የክር አይነት ሳባ ከለር ደማቅ ሰማያዊ 9. በእጅ እጅጌው ላይ የሚሰራው ጥልፍ ስፋት 2 በሴንቲ ሜትር እና የክር እይነት ሳባ 10. ጠቅላላ የልብሱ ብዛት 17 11. አንገቱ እና ነጠላው ላይ ያለው ጥበብ ስፋት 6 በሳንቲ ሜትር የክር አይነት ሳባ ዲዛይኑ የመስሪያ ቤቱ ሎጎ ነው ፡፡ ማስታወሻ፡- ሙሉ የሀበሻ ልብስ ዲዛይን እና ጥለቱ ላይ የሚያርፈው የመ/ቤቱ ሎጎ ፋይል ላይ ተያይዟል ፡፡
