በአዳማ ከተማ በሚገኙ የባለ 3 ኮከብ የሆቴል አገልግሎት የማዕቀፍ ግዢ **
Ethiopian public Health Institute
Tender Information
| Title | በአዳማ ከተማ በሚገኙ የባለ 3 ኮከብ የሆቴል አገልግሎት የማዕቀፍ ግዢ ** |
| Description | በአዳማ ከተማ በሚገኙ የባለ 3 ኮከብ የሆቴል አገልግሎት የማዕቀፍ ግዢ * |
| Procuring Entity | Ethiopian Public Health Institute |
| Reference No | EPHI-NCB-NC-0011-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-11-12 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-10-16 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | paster, Room 05 AA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 913566278 Email: akidus519@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1242, Postal Code: 1242 |
LegalQualification
- •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Nationality:
Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.
(Ref: 4.2) - •Conflict of Interest:
No conflict of interest as described in ITB Clause 6.
(Ref: 4.3) - •Valid trade license or business organization registration certificate:
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6)
TechnicalQualification
- •ከፈደራል ቱሪዝም ሚኒስቴር/ከፈደራል ከባህልና ቱሪዝም ባለስልጣን/ የ 3 ኮከብ ደረጃ የተሰጠውና ማስረጃው የሚያቀርብ፡፡:
ከፈደራል ቱሪዝም ሚኒስቴር/ከፈደራል ከባህልና ቱሪዝም ባለስልጣን/ የ 3 ኮከብ ደረጃ የተሰጠውና ማስረጃው የሚያቀርብ፡፡
(Ref: ITB) - •ቢያንስ ደረጃቸውን የጠበቁ 85 የመኝታ ክፍሎች ያሉት ስለመሆኑ (ለሁሉም የመኝታ ክፍሎች የራሳቸው መታጠቢያ፣ መፀዳጃ ክፍል ያላቸው ስለመሆኑ እና በማንኛውም ጊዜ የቀዝቃዛና የሙቅ ውሃ አገልግሎት የሚሰጥ ያለው):::
ቢያንስ ደረጃቸውን የጠበቁ 85 የመኝታ ክፍሎች ያሉት ስለመሆኑ (ለሁሉም የመኝታ ክፍሎች የራሳቸው መታጠቢያ፣ መፀዳጃ ክፍል ያላቸው ስለመሆኑ እና በማንኛውም ጊዜ የቀዝቃዛና የሙቅ ውሃ አገልግሎት የሚሰጥ ያለው)::
(Ref: ቢያንስ ደረጃቸውን የጠበቁ 85 የመኝታ ክፍሎች ያሉት ስለመሆኑ (ለሁሉም የመኝታ ክፍሎች የራሳቸው መታጠቢያ፣ መፀዳጃ ክፍል ያላቸው ስለመሆኑ እና በማንኛውም ጊዜ የቀዝቃዛና የሙቅ ውሃ አገልግሎት የሚሰጥ ያለው)::) - •ሆቴሉ የሚገኝበት ቦታ ከአውቶቡስ መናሀርያ በህዝብ ትራንስፖርት (በታክሲ) ከ3 ኪሎሜትር ርቀት ውስጥ የሚገኝና እንግዶች ከሆቴሉ ተነስተው በከተማዋ ውስጥ ወደ ፈለጉበት ቦታና አቅጣጫ በቂ የትራንስፖርትና ሌሎች አገልግሎት የሚያገኙበት መሆን አለበት፡፡:
ሆቴሉ የሚገኝበት ቦታ ከአውቶቡስ መናሀርያ በህዝብ ትራንስፖርት (በታክሲ) ከ3 ኪሎሜትር ርቀት ውስጥ የሚገኝና እንግዶች ከሆቴሉ ተነስተው በከተማዋ ውስጥ ወደ ፈለጉበት ቦታና አቅጣጫ በቂ የትራንስፖርትና ሌሎች አገልግሎት የሚያገኙበት መሆን አለበት፡፡
(Ref: ሆቴሉ የሚገኝበት ቦታ ከአውቶቡስ መናሀርያ በህዝብ ትራንስፖርት (በታክሲ) ከ3 ኪሎሜትር ርቀት ውስጥ የሚገኝና እንግዶች ከሆቴሉ ተነስተው በከተማዋ ውስጥ ወደ ፈለጉበት ቦታና አቅጣጫ በቂ የትራንስፖርትና ሌሎች አገልግሎት የሚያገኙበት መሆን አለበት፡፡) - •የመጠባበቂያ (Back up) የኤለትሪክ ጄነሬተር አና በቂ የሆነ የውሀ አቅርቦትና የመጠባበቂያ የውሀ ታንከር/ ወይም የጉድጓድ ውሀ (underground water) ያለው:
የመጠባበቂያ (Back up) የኤለትሪክ ጄነሬተር አና በቂ የሆነ የውሀ አቅርቦትና የመጠባበቂያ የውሀ ታንከር/ ወይም የጉድጓድ ውሀ (underground water) ያለው
(Ref: የመጠባበቂያ (Back up) የኤለትሪክ ጄነሬተር አና በቂ የሆነ የውሀ አቅርቦትና የመጠባበቂያ የውሀ ታንከር/ ወይም የጉድጓድ ውሀ (underground water) ያለው)
Bid Security
Amount: 100000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
Terms and Conditions
ኢንስቲትዩቱ ጨረታውን የመሰረዝ ሙሉ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ከጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት በፊቲ የጨረታ ማስከበሪያ በአካል መምጣት አለበት፡፡ የቀረቡት ቴክኒካል መስፈርቶች ትክክል ስለመሆናቸው እንደ አስፈላገነቱ የቴክኒክ ኮሚቴው በአካል ተገኝቶ ሊያረጋግጥ ይችላል፡፡. በግዥ መመሪያ ክፍል ስድስት ዐንቀፅ 27.5 እና አንቀፅ 61.4 መሰረት በአሸናፊው ዋጋ ለማቅረብ ተጫራቾች ፍቃደኛ ከሆኑ በደረጃቸው ቅደም ተከተል መሰረት ተመሳሳይ የሆነ የሆቴል የማዕቀፍ ስምምነት ሊፈራረም ይችላል፡፡
