የሰራተኛ ደንብ ልብስ ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የሰራተኛ ደንብ ልብስ ግዥ |
| Description | ሎት 1፡-የሰራተኛ ደንብ ልብስ ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0070-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-11-04 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-10-17 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ወደ ሳርስ በሚወስደው መንገድ ቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ሀይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ, Room አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ወደ ሳርስ በሚወስደው መንገድ ቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ሀይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ አዲስ አበባ, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 335590080 Email: resoursew@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •valid excise tax registration certificate:
For procurements of goods and services subject to excise tax, to submit a valid excise tax registration certificate;
(Ref: ITB 35.2) - •conflict of interest:
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: ITB 35.2) - •valid business license (በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለዉ ):
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);(በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለዉ)
(Ref: ITB 35.2) - •Nationality:
Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.
(Ref: ITB 35.2) - •valid tax clearance certificate (ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ግብር ከሚከፈልበት መ/ቤት የሚሰጥ ሰነድ( valid tax clearance):
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);(ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ግብር ከሚከፈልበት መ/ቤት የሚሰጥ ሰነድ( valid tax clearance)
(Ref: ITB 35.2) - •VAT registration certificate (የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሴርትፊኬት ያለው) :
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)(የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሴርትፊኬት ያለው)
(Ref: ITB 35.2) - •የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በመሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስና ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በሲስተም አያይዞ አካል ማቅረብ የሚችል (bid security):
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በመሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስና ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በሲስተም አያይዞ አካል ማቅረብ የሚችል (bid security)
(Ref: የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በመሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስና ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በሲስተም አያይዞ አካል ማቅረብ የሚችል (bid security))
TechnicalQualification
- •Delivery and Completion Schedule:
Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements
(Ref: ITB 35.4) - •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:
Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
(Ref: ITB 35.4) - •origin of the Goods and Related Services :
Bidder has failed to provide in the Bid Submission Sheet Form the Statement attesting the origin of the Goods and Related Services offered
(Ref: ITB 35.4)
Bid Security
Amount: 200000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
2ኛ በወንድ ሱፍ፣ ጅልባብ ፣ የሴት ሱፍ፣ የሴት ሸሚዝ እና የወንድ ሸሚዝ ላይ የሚሳተፉ ተጫራቾች በራሳቸው ወጪ የሴራተኛ ልኬት ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በመምጣት መውሰድ አለበት፡፡
3ኛ አሸናፊ ድርጅት የወንድ ሱፍ ፣ የሴት ሱፍ እና ጅልባብ ልብሱ ከተዘጋጀ ቡኃላ በናሙና መሰረት በትክክል የተሰራ መሆኑን በራሱ ወጪ ከወንድ ሱፍ በቁጥር 3፣ ከሴት ሱፍ 1 ከቀረበው የወንድ ሱፍ እና የሴት ሱፍ ናሙና ተወስዶ በኢትዮጵያ ተስማሚነት ሚዘና ድርጅት በትክክል የቀረበ ስለ መሆኑ ይረጋገጣል፡፡
4ኛ የወንድ ጫማ እና የሴት ጫማ ላይ የሚሳተፉ ተጫራቾች በሁለቱም ግማሽ ባለ ማሰሪያ እና ያለ ማሰሪያ የሚቀርብ ይሆናል፡፡ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ጉምሩክ ኮሚሽን ከመስቀል አደባባ ወደ ሳርስ በሚወስደው መንገድ ቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ ማቅረብ አለበት ሳምፕል በሁለቱም አማራጭ መቅረብ አለበት ፡፡
5ኛ አሸናፊ ተጫራቾች የደንብ ልብስ እቃዎችን ማስረከቢያ ቦታ ጉምሩክ ኮሚሽን ከመስቀል አደባባ ወደ ሳርስ በሚወስደው መንገድ ቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ግራውንድ ላይ ባለው መጋዘን ነው፡፡
6ኛ ተጫራቾች ጨረታው ላይ ለመሳተፍ 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በስስተም አታች በማድረግ በአካል መቅረብ አለበት፡፡
7ኛ በቴክካል መግለጫ የተጠቀሱ መስፈርቶችን የሚያሟላ ከሴት ሸሚዝ አንድ ሳምፕል እና ከወንድ ሸሚዝ አንድ ሳምፕል ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ጉምሩክ ኮሚሽን ከመስቀል አደባባ ወደ ሳርስ በሚወስደው መንገድ ቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ ማቅረብ አለበት፡፡
