በድጋሜ የወጣ አመታዊ የውስጥ መስተንግዶ ግዥ አስቸኳይ 2018 E.C (Annual office Accommodation Procurement 2018 EC)
Educational Assessment and Examinations Service
Tender Information
| Title | በድጋሜ የወጣ አመታዊ የውስጥ መስተንግዶ ግዥ አስቸኳይ 2018 E.C (Annual office Accommodation Procurement 2018 EC) |
| Description | በድጋሜ የወጣ አመታዊ የውስጥ መስተንግዶ ግዥ አስቸኳይ 2018 E.C (Annual office Accommodation Procurement 2018 EC) |
| Procuring Entity | Educational Assessment and Examinations Service |
| Reference No | EAES-NCB-NC-0016-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-11-12 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-10-21 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | in front of St. Mery church, Room 109 A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 111544477 Email: chernet.belete@yahoo.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 30747, Postal Code: 30747 |
LegalQualification
- •Nationality:
Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.
(Ref: 4.2)
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Insurance_Letter
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, Insurance_Letter, Bank/Wire Transfer
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Insurance_Letter
Terms and Conditions
1.ማንኛውም ተጫራች ሲስተሙ የሚጠይቀውን የሚጠበቅብትን ሁሉም የጫራታ ዶክመንቶች የታደሰ ማስገባት አለብት፡፡
2.ሲፒኦ በሲስተምም በአካልም መቅረብ አለብት፡፡
3.በጨረታ መክፈቻ ቀን ማንኛውም ተጫራች የሲስተም ችግር ካላጋጠመ ሰዓቱን ጠብቆ ኪይ ሼር ማድረግ ግዴታ ነው፡፡
4.ተጫራቾች ከገበያ ውጭ የተጋነነ ወይም የተሰበረ ዋጋ ማስገባት በግዥ መመሪያ ቁጥር 123 መሰረት ከውድድር ውጭ መሆኑን አውቆ በጥንቃቄ መሙላት አለብት፡፡
5.ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ በግዥ መመሪያና ደንብ መሰረት በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
2.ሲፒኦ በሲስተምም በአካልም መቅረብ አለብት፡፡
3.በጨረታ መክፈቻ ቀን ማንኛውም ተጫራች የሲስተም ችግር ካላጋጠመ ሰዓቱን ጠብቆ ኪይ ሼር ማድረግ ግዴታ ነው፡፡
4.ተጫራቾች ከገበያ ውጭ የተጋነነ ወይም የተሰበረ ዋጋ ማስገባት በግዥ መመሪያ ቁጥር 123 መሰረት ከውድድር ውጭ መሆኑን አውቆ በጥንቃቄ መሙላት አለብት፡፡
5.ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ በግዥ መመሪያና ደንብ መሰረት በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
