Tender Detail

Tender Details

  • Company Wollo University
  • Address , Phone: +251988066989
  • Website
  • Deadline31 Oct 2025, 11:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security50000
  • opening date2025-10-31 11:30:00
  • Categories Goods

የህትመት ግዥ/KIOT

Wollo University


Tender Information

Titleየህትመት ግዥ/KIOT
Descriptionየህትመት ግዥ
Procuring EntityWollo University
Reference NoWU-NCB-G-0019-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-10-31 11:00:00
Invitation Date2025-10-21 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:kiot, Room 422
kombolcha, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 911757815
Email: rukiyimam@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 208, Postal Code: none

LegalQualification

  • •ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ረ))
  • • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት:

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሠ))
  • •የጥቅም ግጭት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ለ))
  • •ዜግነት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው 

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሀ))
  • •የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበር የመረጃ ቅፅ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው በጥምረት ወይም በሽርክና ወይም በእሽሙር ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ማቅረብ ከቻለ፣

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ቀ))
  • •የንግድ ፈቃድ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ 

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሐ))

TechnicalQualification

  • • የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ :

    ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ))
  • •ዋስትና:

    በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii))
  • •የአቅርቦት ውል ስምምነቶች የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት :

    ተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት የአቅርቦት ውል ስምምነቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ለይቶ ማቅረብ አለበት

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4(ሐ) )

Bid Security

Amount: 50000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee

Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee

Local Bidders Form: Bank_Guarantee

Terms and Conditions

ኦሪጂናል ሲ.ፒ.ኦ/ጋራንቲ ጨረታው ከመከፈቱ አንድ ቀን በፊት ኮምቦልቻ ግቢ ግዥ ቢሮ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡የመስሪያ ቦታው ኮምቦልቻ ከተማ መሆን አለበት፡፡የአሸናፊው ድርጅት የሚሰሩት ህትመቶች ጥራታቸውን የጠበቁ እና በጥራት አረጋጋጭ ኮሚቴ ሲረጋገጥ ብቻ ህትመቶቹ ገቢ ይደረጋል፡፡
Save Tender