LOT 0034 የንጽህናና የአደጋ መከላካያ ዕቃዎች ግዥ ለኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | LOT 0034 የንጽህናና የአደጋ መከላካያ ዕቃዎች ግዥ ለኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት |
| Description | LOT 0034 የንጽህናና የአደጋ መከላካያ ዕቃዎች ግዥ ለኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-1035-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-08 09:19:01 |
| Invitation Date | 2026-05-07 09:19:01 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | NEXT TO COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA GAMBO BRANCH, Room 2ND FLOOR ROOM 13 moyale, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 464441702 Email: moyaleccb.mgt@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 45, Postal Code: 45 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ግዥዉ የሰራተኞች የንጽህናና የአደጋ መከላካያ ዕቃዎች ግዥ ሲሆን በተጠየቀዉ መስፈርት መሠረት መቅረብ አለበት እንዲሁም ተወዳዳሪዎች ዋጋ የሚሞሉበትን የዕቃ ዓይነት BRAND ለሚጠቀስባቸዉ ዕቃዎች BRAND የመጥቀስ ግዴታ አለባቸዉ፡፡
ርክብክብ የሚደረግበት ቦታ ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሲሆን እስከ መ/ቤቱ ንብረት ክፍል ገቢ እስከምደረግበት ቦታ ድረስ ያለዉን ሙሉ ወጪ የሚሸፍነዉ አቅራቢ እራሱ ነዉ፡፡
ተጫረቾች ይህ ጨራታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር በተከታታይ 3 የስራ ቀናት ዉስጥ ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለባቸዉ፡፡በተጠቀሰዉ ቀናት ዉስጥ ናሙና ያላቀረበ ድርጅት ወደ ቀጣይ ፋይናንሽያል ግምገማ አያልፍም፡፡
ተጫረቾች የዕቃዎቹን ናሙና እስከ ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በማምጣት የማሳያት ግዴታ አለባቸዉ፡፡የዕቃዎቹን ናሙና አምጥቶ ያላሳየ ተጫረች ወደ ቀጣይ ፋይናንሽያል ግምገማ አያልፍም፡፡
ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ግዥዉን በከፍልም ሆነ በሙሉ የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡