የአሸዋ ምርት
Addis Ababa Road Authority
Tender Information
| Title | የአሸዋ ምርት |
| Description | የአሸዋ ምርት |
| Procuring Entity | Addis Ababa Road Authority |
| Reference No | AACRA-NCB-G-0007-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-11-01 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-10-22 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | ሳርቤት ፑሽኪን አደባባይ, Room አንደኛ ፎቅ104 Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 113722815 Email: SoSiown4@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 9206, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •ዜግነት:
ተጫራቹ ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ካላሟላ፣
(Ref: 4.2) - •ቴክኒካዊ ተቀባይነት:
ተጨራቹ ለሚያቀርበው የአሸዋ ምርት ጥራትን በተመለከተ በጨረታ ሰነዱ ክፍል 6 በተቀመጠው የጥራት መግለጫ (Specification) መሰረት ሰለመሆኑ በጽሁፍ ማስረጃ አያይዞ ካለረጋገጠ፤
(Ref: ተ.መ. 37.4 (መ) ) - •አቅርቦት:
ተጫራቹ አሸናፊ ሆኖ ውል ከፈረመ በኋላ ባሉት ተከታታይ በ3 ቀናት ውስጥ አቅርቦት ለመጀመር እንደሚችል የፅሁፍ ማረጋገጫ ያላቀረበ ከሆነ፤
(Ref: ተ.መ. 48 ) - •ሕጋዊነት ማረጋገጫ ሰነዶች፤:
ተጫራቶች በጨረታ ዝርዝር ሠንጠረዥ እና በተጫራቶች መመሪያ አንቀፅ 4.8 የተገለጹትን ህጋዊ ሰነዶች፤የጨረታ ማስከበሪያ ማቅረብ ካልቻሉ፤
(Ref: ተ.መ. 4.8) - •የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ማቅረብ ካልቻለ፣
(Ref: 4.1 ) - •በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.4 መሠረት ከዚህ በፊት ከነበሩ የኮንትራት ግዴታዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ ተጫራች ከሆነ፣
(Ref: 4.4) - •የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ሐ)) - •ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (iii) ) - •የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት :
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (ii)) - •በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ መመዝገብ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.7 መሠረት ተጫራቹ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ ያልተመዘገበ ሲሆን፣ (የሀገር ውስጥ ተጫራቾች ብቻ ይመለከታል)፣
(Ref: 4.7) - •የታደሰ የንግድ ፈቃድ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (i) ) - •የጥቅም ግጭት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣
(Ref: 4.3) - •በህግ አግባብነት ካለው አካል የተሰጠ አሸዋ ለማምረት፤ለገበያ ለማቅረብ የሚያስችል ፍቃድ:
በህግ አግባብነት ካለው አካል የተሰጠ አሸዋ ለማምረት፤ለገበያ ለማቅረብ የሚያስችል ፍቃድ፤ወይም በህግ አግባብነት ካለው አካል የተሰጠ አሸዋ ለገበያ ለማቅረብ የሚያስችል ፍቃድ ወይም ግለሰብ/ ማህበር የተሰጠ ህጋዊ /በፌደራል ሰነድ ማረጋገጫ ፅ/ቤት የተረጋገጠ/ ውክልና ካላቀረበ፤
(Ref: ተ.መ.5.6) - •የቴክኒክ ብቃት:
ማንኛውም ተጫራች ወይም አቅራቢ ላለፉት ሁለት ዓመታት ውስጥ ከባለሥልጣን መ/ቤቱ ጋር በአግባቡ ያልፈፀመው ውል ካለው ወይም በእያንዳንዱ በዚህ ጨረታ ባቀረበው ምርት ዓይነት ውል ኖሮት የውል አፈጻጸሙ 50% በመቶ በታች የሆነ ደካማ አፈጻጸም ያለው ተጫራች፤
(Ref: ተ.መ. 16.3 ) - •የአቅርቦት አፈጻጸም:
ተጫራቾች የአሸዋ ምርት በቀን ቢያንስ 200 ሜ.ኩ ወይም 12 መኪና በቀን ማቅረብ እንደሚችሉ በጽሁፍ ማረጋገጫ አያይዘው ካላቀረቡ፤
(Ref: ተ.መ. 48 .1)
TechnicalQualification
- •የቴክኒክ መግለጫ :
በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሰረት የቴክኒክ መግለጫ ጽሑፍ፣
(Ref: 17)
FinancialQualification
- •የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥ :
ተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣
(Ref: 37.5 (መ)) - •የመጫረቻ ገንዘብ :
ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣
(Ref: 13)
Bid Security
Amount: 500000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
2. ተጫራቾች ፕራይቤት ኪይ/የጨረታ መለያ ቁጥር/ጨረታው ከመከፈቱ በፊት መላክ አለባቸው፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናውን እስካን አድርገው ኮፒውን ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ሲኖርባቸው ኦሪጂናል ዋስትናውን ግን ጨረታው ከተዘጋ በኋላ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104 በእጅ ማቅረብ አለባቸው፡፡
