Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline03 Nov 2025, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security385000
  • opening date2025-11-03 10:30:00
  • Categories Goods

Procurement of Employees Uniform cloth

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

TitleProcurement of Employees Uniform cloth
Descriptionየሠራተኞች ደንብ ልብስ
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0050-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-11-03 10:00:00
Invitation Date2025-10-23 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:MOJO DRY PORT, Room 4th floor office No421
MOJO , Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 24077078
Email: ermiman500@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 353, Postal Code: -

LegalQualification

  • •የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት:

    የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ምርቶች ሲሆኑ የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት ከታክስ ባለስልጣን ማቅረብ ሲችል 

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሰ))
  • •ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ረ))
  • • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት:

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሠ))
  • •የጥቅም ግጭት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ለ))
  • •የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበር የመረጃ ቅፅ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው በጥምረት ወይም በሽርክና ወይም በእሽሙር ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ማቅረብ ከቻለ፣

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ቀ))
  • •የንግድ ፈቃድ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ 

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሐ))

FinancialQualification

  • •የገንዘብ አይነት :

    ተጫራቹ ያቀረበው ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ እና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ላይ በተጠቀሰው የገንዘብ አይነት ከሆነ

    (Ref: የ.ተ.መ 37.5 (ሠ))

TechnicalQualification

  • •ዋስትና:

    በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii))

Bid Security

Amount: 385000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Foreign Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions


 70% በላይ የሆነ ሱፍና ፖሊስተር ጥምርታ ባለው ጥቁር ሰማያዊ ብትን ጨርቅ የሚወዳደር ተጫራች ከጨረታ መክፈቻ 30 ደቂቃ በፊት 2*2 ሜትር የሆነ ብትን ጨርቅ ናሙና ማቅረብ አለበት፡፡
 70% በላይ የሱፍ እና 3% ስፔንዲክስ እና ፖሊስተር ጥምርታ ያለው ጥቁር ሰማያዊ ብትን ጨርቅ የሚወዳደር ተጫራች ከጨረታ መክፈቻ 30 ደቂቃ በፊት 2*2 ሜትር የሆነ ብትን ጨርቅ ናሙና ማቅረብ አለበት፡፡
 ተወዳዳሪዎች ለሚወዳደሩባቸው ማንኛዉም የዕቃ አይነቶች ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ 30 ደቂቃ በፊት ናሙናቸውን ለግዥ ቡድን 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 421 ማስረከብ ይኖርባቸዋል ናሙና ያላቀረበ ድርጅት ለውድድር አይቀርብም፡፡
 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ቅ/ጽ/ቤት ወይም F.D,R,E Customs Commission Modjo Branch Office ስም ማሰራት ይጠበቅባችዋል፡፡
 የእቃ ናሙና እና የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማስረከቢያ ቦታ ሞጆ ደረቅ ወደብ ሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 421 ነዉ፡፡
 አሸናፊ ድርጅቶች የአሸነፉበትን እቃ ማስረከቢያ ሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ግምጃ ቤት ነዉ፡፡
 የእቃ ናሙና እና የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ጨረታ ከመከፈቱ 30 ደቂቃ በፊት ማቅረብ ይኖርባችዋል፡፡
 የእቃ ናሙና እና የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና መመለሻ ሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ነዉ፡፡
 ቅ/ፅ/ቤቱ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

Save Tender