Lot 25 የተለያዩ የኤሌክትሪክ እና የብየዳ እቃዎች ግዥ 2018
Ethiopian Police University
Tender Information
| Title | Lot 25 የተለያዩ የኤሌክትሪክ እና የብየዳ እቃዎች ግዥ 2018 |
| Description | Lot 25 የተለያዩ የኤሌክትሪክ እና የብየዳ እቃዎች ግዥ 2018 |
| Procuring Entity | Ethiopian Police University |
| Reference No | EPU-NCB-G-0009-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-11-04 16:00:00 |
| Invitation Date | 2025-10-25 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | sendafa, Room 08 sendafa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 093348590 Email: EPUmarketingteam1@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1503, Postal Code: 1503 |
LegalQualification
- •Conflict of interest :
No conflict of interest as described in ITB Clause 4.3
(Ref: 4.3) - •Bidder Nationality :
Nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2
(Ref: 4.2) - •VAT registration certificate for Domestic Bidders:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)
(Ref: 4.6(b)(ii)) - •Form Data on Joint Ventures:
In the case of a bid submitted by a joint venture (JV), the Bidder has failed to submit the Form Data on Joint Ventures, the Agreement governing the formation of joint venture, or letter of intent to form JV, including a draft agreement, in accordance with ITB Clause 4.1
(Ref: 4.1) - •Debarred by a decision of the Public Procurement and Property Authority:
Bidder has been debarred by a decision of the Public Procurement and Property Administration Agency from participating in public procurements for breach of its obligation under previous contracts, in accordance with ITB Clause 4.4.
(Ref: 4.4) - •Valid tax clearance certificate for Domestic Bidders :
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)
(Ref: 4.6(b)(iii)) - •Valid business license :
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i)
(Ref: 4.6(b)(i))
TechnicalQualification
- •Completion of Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form:
Bidder has to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements and submit the following mandatory attachments
(Ref: 37.4 (d). )
Bid Security
Amount: 200000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
Terms and Conditions
መስሪያ ቤታችን የኢትዮጵያ ፖሉስ ዩኒቨርሲቲ ለ2018 በጀት አመት የሚያገለግሉ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እና የብየዳ እቃዎችን ለመግዛት በወጣው ጨረታ ላይ በጨራታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን ነገሮች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፤-
1,አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት ሰንዳፋ ከተማ በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ግምጃ ቤት ማቅረብ አለበት፡፡
2. ተጫራቾች በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ (Unconditional BID bond Bank Guarantee) ዋናውን የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው ከመከፈቱ ከአንድ ቀን በፊት ኢት/ፖ/ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ ቢሮ ቁጥር 08 በአካል ማቅረብ የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ይህን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ስካን በማድረግ e-GP ሲስተም ላይ ከጨረታ ሰነዳችሁ ጋር ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
3. ድርጅቶች ለመወዳደሪያነት የምታቀርቡትን ናሙና አይነቱን በመጥቀስ በጨረታ ሰነድ (specific requairement) ውስጥ በተቀመጠው የናሙና ማስረከቢያ ፎርም ላይ በመሙላት ማቅረብ አለባችሁ፤ ካልሆነ የማናስተናግዳችሁ መሆኑን እንገጻለን፡፡
4. አሸናፊው ድርጅት የሚያቀርበው የኤሌክትሪክ እና የብየዳ እቃዎች ግዥ ጥራት ያለው መሆንአለበት፡፡
5. ጨረታው ሲከፈት በሰዓቱ ኮድ ኪሸር ያላደረገ ተጫራች ባለማድረጉ ለሚመጣው ችግር መስሪያ ቤታችን ሀላፊነቱን አይወስድም፡፡
6.ከጥቃቅንና አነስታኛ ተቋም የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ የምታመጡ ድርጅቶች የምታመጡት ደብዳቤ በ2017 ዓ.ም በወጣው የግዥ መመረያ መሰራት ከአደራጁ ተቋም በትክክል የተጻፈ፣ የግንኙነት አድራሻ ያለው፣በደብዳቤው ላይ የጨረታውን አይነት /የጨረታ መለያ ቁጥሩ/ እና የገንዘቡ መጠን መገለጽ አለበት፡፡
7. መስሪያ ቤቱ ጨረታዉን ሙለ በሙለ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለዉ፡፡
