Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline04 Nov 2025, 2:00 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security100000
  • opening date2025-11-04 14:30:00
  • Categories Goods

lot 06 procurement of Electronic item

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titlelot 06 procurement of Electronic item
Descriptionlot 06 procurement of Electronic item
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0088-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-11-04 14:00:00
Invitation Date2025-10-25 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Tikur Abay, Room 3rd
Adama, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 222115890
Email: siyumkaregahegn@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 350, Postal Code: -

LegalQualification

  • •የንግድ ፈቃድ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ 

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሐ))
  • •ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ረ))
  • • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት:

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሠ))
  • •ዜግነት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው 

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሀ))

TechnicalQualification

  • •ዋስትና:

    በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii))
  • • የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ :

    ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ))

Bid Security

Amount: 100000 ETB

SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ( CPO) እና ናሙና ( SAMPLE ) ጨረታው ከመዘጋቱ ከአንድ ቀን በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም የጨረታ ማስከበሪያ (CPO ) ሲያዘጋጁ በመስሪያቤታችን ስም Ethiopian Customs Commission Adama Branch Office በሚል ማሰራት አለባቸው፡
Save Tender