Lot 09 procurement of Kitchen item
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | Lot 09 procurement of Kitchen item |
| Description | Lot 09 procurement of Kitchen item |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0056-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-11-11 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-10-27 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | tikur abay/beklelcha, Room 3rd adama, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 222115890 Email: saronsaronbeshaw@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 350, Postal Code: - |
TechnicalQualification
- • የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ :
ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡
(Ref: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ)) - •ዋስትና:
በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ
(Ref: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii))
LegalQualification
- •ዋስትና:
በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ
(Ref: በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ) - •ቲን:
በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ
(Ref: በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ) - •vat registration certeficate:
በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ
(Ref: በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ) - •ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ረ)) - •የንግድ ፈቃድ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሐ))
Bid Security
Amount: 30000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, Bank/Wire Transfer
Terms and Conditions
መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ( CPO ) እና ናሙና ( SAMPLE ) ጨረታው ከመዘጋቱ ከአንድ ቀን በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም የጨረታ ማስከበሪያ (CPO ) ሲያዘጋጁ በመስሪያቤታችን ስም Ethiopian Customs Commission Adama Branch Office በሚል ማሰራት አለባቸው፡
