Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline12 Nov 2025, 3:00 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security50000
  • opening date2025-11-12 15:30:00
  • Categories Goods

Lot 11 procurement of Construction and Electric item

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

TitleLot 11 procurement of Construction and Electric item
DescriptionLot 11 procurement of Construction and Electric item
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0065-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-11-12 15:00:00
Invitation Date2025-10-27 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Tikur Abay Bekelicha Transport, Room 3
Adama, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 222116752
Email: rdejene78@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 350, Postal Code: -

LegalQualification

  • •ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ረ))
  • • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት:

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሠ))
  • •የንግድ ፈቃድ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ 

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሐ))

TechnicalQualification

  • • የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ :

    ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ))
  • •የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ :

     በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4(መ)(i))

Bid Security

Amount: 50000 ETB

SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee

Terms and Conditions

መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ( CPO ) እና ናሙና ( SAMPLE ) ጨረታው ከመዘጋቱ ከአንድ ቀን በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም የጨረታ ማስከበሪያ (CPO ) ሲያዘጋጁ በመስሪያቤታችን ስም Ethiopian Customs Commission Adama Branch Office በሚል ማሰራት አለባቸው፡፡
Save Tender