የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ (ለመሃል ሜዳ ግቢ) 2018ዓ.ም
Debre Birhan University
Tender Information
| Title | የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ (ለመሃል ሜዳ ግቢ) 2018ዓ.ም |
| Description | የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ (ለመሃል ሜዳ ግቢ) 2018ዓ.ም |
| Procuring Entity | Debre Birhan University |
| Reference No | DBU-NCB-NC-0029-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-11-26 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-10-28 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | DBU, Room G-17 db, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116375879 Email: ppmd@dbu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 445, Postal Code: 445 |
LegalQualification
- •Valid trade license or business organization registration certificate:
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6)
Bid Security
Amount: 60000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
በጨረታው ላይ የወጣውን የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥውን በዝርዝር መግለጫው መሠረት በባለሞያ ተረጋግጦ አሸናፊው ድርጅት ርክብክብ /ውል/ የሚገባ ይሆናል፡፡
የተሽከርካሪው ርክክብ የሚካሄደው በደ/ብ/ዩ/መሐል ሜዳ ግቢ ይሆናል፡፡
አገልግሎቱ (የመስክ ሥምሪት) የሚሰጠው በሁሉም የሃገሪቱ አካባቢዎች መሆኑ መታወቅ አለበት፡፡
ህጋዊነቱን ለማረጋገጥ ይረዳን ዘንድ ለጨረታው የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ በሲስተሙ ላይ መለጠፍዎ እንዳለ ሆኖ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ኦርጅናሉን የጨረታ ማስከበሪያ ዩንቨርሲቲው ግዥ ቡድን ቢሮ ቁ. 17 ተጫራቹ ማቅረብ አለበት፡፡
የተሽከርካሪው ማንዋል በሚያዘው መሠረት በየሰርቪስ ጊዜው ባለንብረቱ በራሱ ሹፌር፣ የሰርቪስና የነዳጅ ወጪ በመሸፈን ያስጠግናል ሌሎች ጥቃቅን ጥገናዎችን ጨምሮ ያሰራል፡፡
ነዳጅ በሥራ ወቅት ብቻ ዩኒቨርሲቲው ይሸፍናል፡፡
በጨረታ መክፈቻ ሂደት ወቅት ከጨረታው ከመከፈቱ 1 ሰዓት ቀደም ብሎ የጨረታ መክፈቻ ቁልፉን መላክ አለባቸው፡፡
የመስክ ሥምሪት ከሌለ ተሽከርካሪዎቹ ዩኒቨርሲቲ በመሐል ሜዳ ግቢ ይውላሉ ያድራሉ፡፡
ግዥው ለአንድ አመት የሚቆይ የማዕቀፍ ግዥ ነው፡፡
ተጫራቹ የተሰማሩበት የንግድ መስክ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡