Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa Road Authority
  • Address Pushkin, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: +251113713400
  • Website
  • Deadline11 Nov 2025, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security500000
  • opening date2025-11-11 10:30:00
  • Categories Goods

የተለያዩ ቀለሞች ግዥ

Addis Ababa Road Authority


Tender Information

Titleየተለያዩ ቀለሞች ግዥ
DescriptionLOT-0047 የተለያዩ ቀለሞች
Procuring EntityAddis Ababa Road Authority
Reference NoAACRA-NCB-G-0004-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-11-11 10:00:00
Invitation Date2025-10-28 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typetwo envelop

Contact Information

Physical Address:ሳርቤት ፑሽኪን አደባባይ, Room 1ኛ ፎቅ 104
Addis Ababa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 113722815
Email: SoSiown4@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 9206, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •ዜግነት:

    ተጫራቹ ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ካላሟላ፣ 

    (Ref: 4.2)
  • •የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ማቅረብ ካልቻለ፣

     

    (Ref: 4.1 )
  • •በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.4 መሠረት ከዚህ በፊት ከነበሩ የኮንትራት ግዴታዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ ተጫራች ከሆነ፣

    (Ref: 4.4)
  • •የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    (Ref: 4.6 (ሐ))
  • •ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    (Ref: 4.6 (ለ) (iii) )
  • •የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት :

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ 

    (Ref: 4.6 (ለ) (ii))
  • •በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ መመዝገብ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.7 መሠረት ተጫራቹ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ ያልተመዘገበ ሲሆን፣ (የሀገር ውስጥ ተጫራቾች ብቻ ይመለከታል)፣

    (Ref: 4.7)
  • •የታደሰ የንግድ ፈቃድ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    (Ref: 4.6 (ለ) (i) )
  • •የጥቅም ግጭት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣

    (Ref: 4.3)
  • •የጨረታ ማስከበሪያ:

    የጨረታ ማስከበሪያው  እስካን ተደርጎ  ኮፒው ከሰነዱ ጋር መቅረብ አለበት ኦርጆናል የጨረታ ማስከበሪያው ጨረታው ከተዘጋ በኋላ እና ከመከፈቱ በፊት በእጅ መቅረብ አለበት፡፡

    (Ref: ተ.መ. 4.8 )

FinancialQualification

  • •የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥ :

    ተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣

    (Ref: 37.5 (መ))
  • •የመጫረቻ ገንዘብ :

    ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣

    (Ref: 13)

TechnicalQualification

  • •የአንድ ዓመት ዋስትና:

    ተጫራቾች የአንድ ዓመት (12) ወር ዋስትና ደብዳቤ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

    (Ref: አ.ው.ሁ 23.3)
  • •የአምራች ድርጅት ምርቶች ስለመሆናቸው ማረጋገጫ :

    ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው ቀለሞች የአምራች ድርጅት ምርት መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ከአምራች ድርጅት የተሰጠ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡

    (Ref: ተ.መ. 5.6 )
  • •ናሙና ጥራትን በተመለከተ:

    አሸናፊው ድርጅት የአሸነፈበትን የቀለም ዓይነት ውል ከመዋዋሉ በፊት ናሙናውን ማቅረብ እንደሚችል የጽሁፍ ማረጋገጫ አያይዞ ከዶክመንቱ ጋር ማቅረብ አለበት፡፡ 

    (Ref: ተ.መ.18.1)

Bid Security

Amount: 500000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

1. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
2. ተጫራቾች ፕራይቤት ኪይ/የጨረታ መለያ ቁጥር/ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ቢሮ ቁጥር 104 መላክ አለባቸው፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናውን እስካን አድርገው ኮፒውን ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ሲኖርባቸው ኦሪጂናል ዋስትናውን ግን ጨረታው ከተዘጋ በኃላ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104 በእጅ ማቅረብ አለባቸው፡፡
4. ቀለሞቹን የማስረከቢያ ቦታ መካኒሳ በሚገኘው የባለስልጣኑ መ/ቤት ዕቃ ግ/ቤት
Save Tender