Lot 44.65.4 procurement of medicine equipment
Dire Dawa University
Tender Information
| Title | Lot 44.65.4 procurement of medicine equipment |
| Description | Lot 44.65.4 procurement of medicine equipment |
| Procuring Entity | Dire Dawa University |
| Reference No | DDU-NCB-G-0411-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-03-06 16:00:00 |
| Invitation Date | 2025-03-05 11:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Dire Dawa University, Room 2nd floor Dire Dawa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 988865738 Email: hennyfisseha@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1362, Postal Code: 3000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
As required the university have the right to cancel bid by half or partially
*አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን አቅርቦት በባለሞያ ሰለትክክለኝነቱ አስፈትሾ ማስረከብ/ግቢድረስ ማስገባት ይጠበቅበታል፡፡
የጨረታው አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡
በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር ካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡
የጎደለ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ የሆኑ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡
ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት ጨረታ አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ተጫራቾች ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡፡