LOT 102 ፈሳሽ የዕጅ ሳሙና ግዥ-2017
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | LOT 102 ፈሳሽ የዕጅ ሳሙና ግዥ-2017 |
| Description | LOT 102 ፈሳሽ የዕጅ ሳሙና ግዥ-2017 |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0453-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-03-05 16:00:00 |
| Invitation Date | 2025-03-05 15:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Saris Abo Around Noc Fuel Station Nile insurance office no.201, Room 2nd floor A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 114708481 Email: kalityfinanceandprocurement@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 913, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ቅ/ጽ ቤቱ የፕሮፎርማ ግዥ ሂደቱን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ፡፡
አሸናፊዉ ድርጅት ዕቃዉን በራሱ ትራንስፖርት
በማጓጓዝ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ አለበት፡፡
አሸናፊዉ ድርጅት ደረሰኝ ከመቁረጡና ዕቃዉን ገቢ ከማድረጉ በፊት ቅ/ጽ/ቤቱ ድረስ ሳምፕል በማሳየት የሚጠበቅበት ሲሆን ቀሪዎቹ ዕቃዎችም በሳምፕሉ መሰረት ገቢ የሚደረጉ ይሆናል፡፡
አሸናፊዉ ድርጅት ዕቃዉን በራሱ ትራንስፖርት
በማጓጓዝ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ አለበት፡፡
አሸናፊዉ ድርጅት ደረሰኝ ከመቁረጡና ዕቃዉን ገቢ ከማድረጉ በፊት ቅ/ጽ/ቤቱ ድረስ ሳምፕል በማሳየት የሚጠበቅበት ሲሆን ቀሪዎቹ ዕቃዎችም በሳምፕሉ መሰረት ገቢ የሚደረጉ ይሆናል፡፡
