የቲሸርት ህትመት ግዥ ኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 2018
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የቲሸርት ህትመት ግዥ ኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 2018 |
| Description | ለቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉል |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-1044-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-12 11:09:00 |
| Invitation Date | 2026-05-11 11:09:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | neartosunnyside hotel, Room 2ndfloor kombolcha, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 335511602 Email: betewodros@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 26, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Renewed Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1 .የጨረታ አሸናፊዎች ቲሸርቱን እስከ ኮምቦልቻ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
2. አሸናፊዉ ድርጅት ደረጃዉን የጠበቀ ቲሸርት ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
3. የማንዋል ደረሰኝ ተጠቃሚዎች Unique QR Code የተካተተበት የማንዋል ደረሰኝ ማቅረብ አለባቸዉ
4. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
5. ለአሸናፊዉ ድርጅት ለተጨማሪ መረጃ ሶፍት ኮፒ የምንልክ ይሆናል፡፡
6.ቲሸርቱ በማተሚያ ቤት በኩል መቅረብ ያለበት መሆኑ ይታወቅ፡፡