Procurement of Building Construction
Bahir Dar University
Tender Information
| Title | Procurement of Building Construction |
| Description | ዘንዘልማ ግቢ (ባህር ዛፍ) |
| Procuring Entity | Bahir Dar University |
| Reference No | BDU-NCB-G-1106-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-12 13:25:08 |
| Invitation Date | 2026-05-11 13:25:08 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Gonder street road /zenzelema campus, Room 101 B/Dar, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 918778801 Email: meazigeb8801@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 5501, Postal Code: 5501 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: renewed currently budget year
- •Vat Registration Certificate: above 500,000.00
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
አገልግሎቱ የሚሰጠው በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ( ዘንዘልማ ግቢ) ሲሆን በተቋሙ ጤና ባለሙያ የአገልግሎት ግዥው መፈፀሙ ሲ ሲረጋገጥ ክፍያ የሚፈፀም ይሆናል ፡፡
ዕቃው ገቢ የሚሆነው በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ( ዘንዘልማ ግቢ) ሲሆን ተቋሙ በሚመድበው ባለሙያ ዕቃው ጥራት ተረጋግጦ ገቢ ሲሆን ሂሳቡ በሚያቀርቡት አካውንት ቁጥር ገቢ ይሆናል፡፡
ኮሌጁ ግዥውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር ) በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
ቫት ተመዝጋቢ ካልሆናችሁ QR ደረሰኝ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡