የእስፔር ፓርት ግዥ ኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 2018 ዓ.ም
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የእስፔር ፓርት ግዥ ኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 2018 ዓ.ም |
| Description | ለቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-1057-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-13 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-05-11 16:54:02 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Near sunny side, Room 2nd floor kombolcha, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 335511602 Email: betewodros@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 26, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Renewed Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
አሸናፊው ድርጅት የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎቹን ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ድረስ ማቅረብ ይጠበቅበታል ፡፡
አሸናፊው ድርጅት የማኑዋል ደረሰኝ የሚጠቀም ከሆነ አዲሱን QR code መለያ ያለውን ደረሰኝ ማቅረብ ይኖርበታል ፡፡
አሸናፊው ድርጅት የሚያቀርበው የመኪና መለዋወጫ ዕቃ ኦርጅናል መሆን ይኖርበታል ፡፡
አሸናፊው ድርጅት የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎቹን ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ድረስ ማቅረብ ይጠበቅበታል ፡፡
አሸናፊው ድርጅት የማኑዋል ደረሰኝ የሚጠቀም ከሆነ አዲሱን QR code መለያ ያለውን ደረሰኝ ማቅረብ ይኖርበታል ፡፡
አሸናፊው ድርጅት የሚያቀርበው የመኪና መለዋወጫ ዕቃ ኦርጅናል መሆን ይኖርበታል ፡፡
