LTO-የህትመት ውጤቶች ግዥ
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | LTO-የህትመት ውጤቶች ግዥ |
| Description | LTO-የህትመት ውጤቶች ግዥ |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-G-0166-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-11-18 15:00:00 |
| Invitation Date | 2025-11-05 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Saris road around Kadisco Mulege building, Room Floor/3rd/Room NO303 A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 114708678 Email: muluneshahmed87@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 21122, Postal Code: 1000 |
TechnicalQualification
- •Submission of Delivery and Completion Schedule :
Bidder has to submit signed and dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements
(Ref: 37.4 (e))
LegalQualification
- • የጨረታ ማስከበሪያ /Bid Security:
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሚወዳደሩበት ዕቃዎች ብር 15,000.00(አስራ አምስት ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ/የተመሰከረለት CPO ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (BID BOND) በከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ቤት ስም (Large taxpayers branch office) በሚል የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡ ከጥቃቅን እና አነስተኛ ማይክሮ ኢንተርፕራይዝ የሚፃፍ የጨረታ ማስከበሪያ ወይም የውል ማስከበሪያ ሲቀርብ የጨረታ ቁጥር፣ የተጠየቀው የገንዘብ መጠን እና የቅ/ፅ/ቤቱ ትክክለኛ ስም ያረፈበት እንዲሁም በኃላፊ የተፈረመ መሆን ይኖርበታል፡፡
(Ref: ITB) - •Valid business license :
· ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፡ የሚታይ፡፡
(Ref: itb) - •Conflict of Interest :
No conflict of interest as described in ITB Clause 6.
(Ref: 4.3) - •VAT registration certificate (Domestic Bidder):
·ለተ/እ/ታ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
(Ref: 4. 6(b)(ii)) - •Valid tax clearance certificate (Domestic Bidder) :
የዘመኑን የግብር ክፍያ ማረጋገጫ (ታክስ ክሊራንስ) ማቅረብ የኖርበታል፡፡
(Ref: 4.6(b)(iii)) - •የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት :
ITB የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
(Ref: ITB) - •የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት (TIN Certificate) :
የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት (TIN Certificate) ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
(Ref: ITB) - •Nationality :
Nationality in accordance with ITB Clause 4.2
(Ref: 4.2)
Bid Security
Amount: 20000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሚወዳደሩበት ዕቃዎች ብር 15,000.00(አስራ አምስት ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ/የተመሰከረለት CPO ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (BID BOND) በከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ቤት ስም (Large taxpayers branch office) በሚል የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡ ከጥቃቅን እና አነስተኛ ማይክሮ ኢንተርፕራይዝ የሚፃፍ የጨረታ ማስከበሪያ ወይም የውል ማስከበሪያ ሲቀርብ የጨረታ ቁጥር፣ የተጠየቀው የገንዘብ መጠን እና የቅ/ፅ/ቤቱ ትክክለኛ ስም ያረፈበት እንዲሁም በኃላፊ የተፈረመ መሆን ይኖርበታል፡፡
አሸናፊው ድርጅት ላሸነፈበት ለእያናዳንዱ ህትመት ሙሉ ስራው ከመሰራቱ በፊት አንድ ሳምፕል ማምጣት ወይም ማሳየት ይኖርበታል፡፡
ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
