የጽዳት አገልግሎት ግዥ 2018 በጀት ዓመት /EFPHS/
Ethiopian Federal Police
Tender Information
| Title | የጽዳት አገልግሎት ግዥ 2018 በጀት ዓመት /EFPHS/ |
| Description | የጽዳት አገልግሎት ግዥ 2018 በጀት ዓመት /EFPHS/ |
| Procuring Entity | Ethiopian Federal Police |
| Reference No | EFP-NCB-NC-0073-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-11-16 16:00:00 |
| Invitation Date | 2025-11-06 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Lideta Balicha Hosiptal, Room 6th floor room no 602 A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 916869791 Email: gishadaba@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 21652, Postal Code: 21652 |
LegalQualification
- •Nationality:
Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.
(Ref: 4.2) - •Conflict of Interest:
No conflict of interest as described in ITB Clause 6.
(Ref: 4.3) - •Valid trade license or business organization registration certificate:
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Employees must be given proof of insurance.:
ለሰራተኞች ኢንሹራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ አለበት፡፡
(Ref: -) - •VAT registration certificate :
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6) - • Certificate of qualification from the appropriate authority to carry out cleaning services work:
ለፅዳት አገልግሎት ሥራ ለመስራት ወቅታዊና የታደሰ ለፅዳት አገልግሎት ከሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ማቅረብ አለበት ፡፡
(Ref: -) - •Valid tax clearance certificate :
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6)
FinancialQualification
- •financial standing description from banks (bank statement) for three year:
financial standing description from banks (bank statement) for three year
(Ref: The Minimum Budgetary Size of Each of the Previous Contracts to be Submitted in the Proof of Satisfactory Execution ITB 15.2(C) - •Average Annual Turnover:
The average annual turnover calculated as total certified payments received for contracts in progress or completed within the last one years must exceed 4000000 birr (ተጫራቹ ባለፉት ለሦስት ዓመታት የነበረው አማካይ የተረጋገጠ ዓመታዊ ገቢ ቢያንስ 4,000,000 ብር (አራት ሚሊየን ብር) መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ አለበት፡፡)
(Ref: 15)
ProfessionalQualification
- •Number of staff:
At least 134 staff currently work for the Bidder.(አቅራቢው አሸናፊ በሆነባቸው ቦታዎች ለጽዳት አገልግሎቱ የሚያስፈልጉ እስከ 134 ( አንድ መቶ ሰላሳ አራት) የሚሆኑ ሠራተኞችን የማሠማራት ግዴታ አለበት። )
(Ref: 37.3 (b)) - •Personnel for the key positions:
Among the staff mentioned in Sub-Clause, Bidder must demonstrate that it will have the personnel for the key positions that meet the following requirements (አቅራቢው አሸናፊ በሆነባቸው ቦታዎች ለጽዳት አገልግሎቱ የሚያስፈልጉ እስከ 134 ( አንድ መቶ ሰላሳ አራት) የሚሆኑ ሠራተኞችን የማሠማራት ግዴታ ያለበት ሲሆን የጽዳት ሠራተኞች አስተባባሪ ብዛት 04 እና የጽዳት ሠራተኞች ብዛት 130 መሆን አለባቸው ፡፡)ብዛትት ሠራተኞች አስተባባሪ ሠራተኞች አስተባባብሪ ሠራተኞች አስተባባሪ
(Ref: 37.3 (c))
TechnicalQualification
- •bidders must submit good performance letter from the previous contracts:
bidders must submit good performance letter from the previous contracts ፅዳት አገልግሎት ተጫራቹ ድርጅቶች ባለፉት ሶስት ዓመታት ውስጥ ቢያንስ ሶስት ኮንትራቶች ማከናወኑን የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ አለበት።
(ተጫራቹ ባለፉት ሶስት ዓመታት ከአንድ እስከ ሶስት (1-3) ኮንትራቶች በአግባቡ ማከናወኑን የሚያሳይ የመልካም ሥራ አፈጻጸም ከሆስፒታሎች ወይም ጤና ተቋማት ማቅረብ አለባቸው፡፡)
(Ref: The Minimum Number of Certificates to Submits as Proof of Satisfactory Execution of Previous Contracts ITB 16.3 )
Bid Security
Amount: 400000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
2.ሲ.ፒ.ኦ ሲያሰሩ ፌደራል ፖሊስ ጤና አገልግሎት ዋና መምሪያ (Federal police Health service Main Department) ብለው ያሰሩ በተጨማሪ በተጠቀሰው አድራሻ በአካል ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
ማሳሰቢያ
- ዋጋ ሲሞሉ የ1 (አንድ) አመቱን ጠቅላላ ፍላጎት መሰረት አድርጎ የሰራተኞችን ደመወዝ ጨምሮ መቀመጥ አለበት፡፡
- አሸናፊው ድርጅት በፍላጎቱ ላይ የተቀመጡት የጽዳት ግብዓት እቃዎች በተቀመጠው ፍላጎት መሰረት ማስገባት ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች ዋጋ ከመሙላታቸሁ በፊት አጠቃላይ ግቢ እና የሚጸዱትን ህንፃዎች (ክፍሎች) በአካል መጥተው ማየት ይጠበቅባቸዋል ::
- አሸናፊው ድርጅት በፍላጎቱ ላይ የተቀመጡት የጽዳት ግብዓት እቃዎች በተቀመጠው ፍላጎት መሰረት የጽዳት ግብዓቱን አለማስገባቱ በተቆጣጣሪ ኮሚቴዎች ከተረጋገጠ ላላስገባባቸው ግብዓቶች በወቅቱ የገበያ ዋጋ ተጠንቶ ከወርሃዊ ክፍያው ላይ ተቀናሽ ይደረጋል፡፡
- አሸናፊው ድርጅት የተዘረዘሩት ግብዓቶች በተቀመጠላቸው ዝርዝር መሰረት የማስገባት ግዴታ አለበት፡
- የሚቀርቡት የፅዳት አገልግሎት ግብዓቶች ሆስፒታሉ በሚሰራው አሰራር መሰረት ገቢ ተደርጎ ስራ ላይ ይውላል፡፡
