Lot 1.6 የበሬ ስጋ አቅርቦት
Samara University
Tender Information
| Title | Lot 1.6 የበሬ ስጋ አቅርቦት |
| Description | Lot 1.6 የበሬ ስጋ አቅርቦት |
| Procuring Entity | Samara University |
| Reference No | SU-NCB-G-0002-2018-BID-Open-Re-bid |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-11-21 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-11-07 11:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | samara, Room 18 samara, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 336667828 Email: psd@su.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 132, Postal Code: 132 |
PerformanceQualification
- •የእርድ ስራ ቦታ ዝግጅት:
የእርድ ስራ ቦታ ዝግጅት በሰመራ ዩኒቨርስቲ 30ኪ.ሜ ራዲየስ/ አቅራቢያ ቢያንስ 300ሜ.ካ ስፋት ያለው ለእርድ የተዘጋጀ ፍሳሽ ማስወገጃ፤ውሀ፤መብራት፤የእንስሳት መመገቢያና እርድ ለማከናወን የተዘጋጀ ጽዱ የመስሪያ ቦታ በግል(በኪራይ ውል ስምምነት ማቅረብ የሚችል የስጋ ማመላለሻ ዝግና ጽዱ የሆነ መኪና ቢያንስ ሚኒባስ በግል(በኪራይ ውል ስምምነት ማቅረብ የሚችል የስጋ መያዣ ዝግ የሆነ ፕላስቲክ ጃኩለር/ኮንቴነር/ እና መስሪያ ቁሳቁስ ያሟላ ቀጥተኛ
(Ref: 15)
ProfessionalQualification
- •የእንስሳት ህክምና ባለሙያ በዲግሪና ቢያንስ 1አመት ልምድ ያለው:
የእንስሳት ህክምና ባለሙያ በዲግሪና ቢያንስ 1አመት ልምድ ያለው
(Ref: 14) - •የእምነት አባቶች:
የእምነት አባቶች የእስልምና እና ክርስትና አባቶች ቡራኪ አገልግሎት ውል
(Ref: 14) - •ሁለገብ ሰራተኞች:
ü ሁለገብ ሰራተኞች ብዛት 5
(Ref: 14) - •ቁልፍ ሠራተኞች :
ተጫራቹ በአሁኑ ወቅት ቢያንስ 3 ቁልፍ ሠራተኞች ያሉት
(Ref: 14)
TechnicalQualification
- •ባለፉት ዓመታት የተጫራቹ ቀጥተኛ ልምድ : የተጫራቹ አጠቃላይ ልምድ ባለፉት5 ዓመታት(2013-2017) ቢያንስ በተመረጠ አንድ አመት ውስጥ ብር 3000000.00 /ሶስት ሚሊየን እና ከዚያ በላይ በተመሳሳይ አቅርቦትና መንግስትዊ ተቋም ያቀረቡበት የተፈፀመውን ውል፤የክፍያ ማረጋገጫና የመልካም ስራ አፈፃፀም የተረጋገጠ ማረጋገጫ ማቅረብ (Ref: 16)
LegalQualification
- •የጨረታ ማስከበሪያ :
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺ ብር) በሲ.ፒ.ኦ፤ በባንክ የተረጋገጠ ህጋዊ ቼክ ወይም የ120 ቀናት ቢድ ቦንድ መቅረብ አለበት(ኦርጅናሉ እስከ ጨረታ መክፈቻ እለት ድረስ ለሰመራ ዩኒቨርስቲ ግዥ ስራ አስፈፃሚ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
(Ref: 4.5) - •ከግብር እዳ ነፃ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ (Tax Clearance):
ከግብር እዳ ነፃ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ (Tax Clearance)
(Ref: 4,4) - •የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት :
የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት
(Ref: 4.3) - •የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት:
የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት
(Ref: 4,3) - •የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት :
የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት
(Ref: 4.4) - • የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ:
2018 በጀት አመት የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ
(Ref: 4.2)
FinancialQualification
- •Expriance:
From 2013-2017 Year of Budget at Least 1 Contract birr 3000000
(Ref: 15)
Bid Security
Amount: 200000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Terms and Conditions
ተጫራቾች በጨረታ ወቅት የቴክኒክና ፋይናንስ ሰነድ ሚስጥራዊ ቁልፍ ማሳወቅ ይጠበቅባቸዋል፡፡
