ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ11
Assosa University
Tender Information
| Title | ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ11 |
| Description | ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ11 |
| Procuring Entity | Assosa University |
| Reference No | ASU-NCB-G-0089-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-03-12 15:00:00 |
| Invitation Date | 2025-03-07 15:25:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | assosa dam, Room 230 asosa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 578875050 Email: pri@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 18, Postal Code: 18 |
Eligibility Requirements
- •Vat Registration Certificate: Technical
- •Valid Trade License: Renewed Valid Trade License2017
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate2017
- •Business Organization Registration Certificate: Technical
- •Other Documents: TIN NO
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1.ተወዳዳሪ ድርጅቶች የሚሆኑት አሶሳ ከተማ እና አካባቢዉ ላሉ ነጋዴዎች ብቻ ነዉ፡፡
2.አሽናፊ ድርጅት የተጠየቁትን አቅርቦቶች ዩኒቨርስቲው ግቢ ድረስ በተጠየቀው የፍላጎት መጠን ቆጠረሮ ማሰረከብ አለበት፡፡
3. አሽናፊ ድርጅት ተወዳድረዉ አሸናፊ በሆኑት አቅርቦቶች ኦርጅና መሆናቸዉ ሲረጋገጥ እና ከጠያቂዉ ስራ ክፍል ማረጋገጫ ሲቀርብ መሆኑን ጭምር አዉቆ መወዳደር አለበት፡፡
4.ዩኒቨርሲቲዉ የተሸለ አማራጭ ካገኘ የዋጋ ማቅረቢያውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡