Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline25 Nov 2025, 4:00 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security50000
  • opening date2025-11-25 16:30:00
  • Categories Goods

LOT49 : PROCUREMENT OF STATIONARY 1 /2018/K

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

TitleLOT49 : PROCUREMENT OF STATIONARY 1 /2018/K
Description LOT 4: PROCUREMENT OF STATIONARY /2018/K
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0203-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-11-25 16:00:00
Invitation Date2025-11-10 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:saris abo NOC madeya at nile insurance office no.201, Room 2nd floor
addis abeba, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 114708481
Email: kalityfinanceandprocurement@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 913, Postal Code: 100

LegalQualification

  • • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት:

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሠ))
  • •ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ረ))
  • •የጥቅም ግጭት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ለ))
  • •የንግድ ፈቃድ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ 

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሐ))

FinancialQualification

  • •የቀረበ የጨረታ ዋጋ :

    ተጫራቹ ለዕቃዎቹና ተያያዥ አገልግሎቶቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 በተገለጸው መሠረት ከሆነ፣

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.5 (መ))
  • •አመታዊ አማካይ የገቢ መጠን :

    በክፍል 3 የጨረታ ግምገማ ዘዴና መስፈርቶች በተመለከተው መሰረት የተጫረቹ አመታዊ አማካይ የገቢ መጠን መ/ቤቱ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ ከተጠቀሰው አንጻር ሲታይ ካላነሰ

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.5 (ሐ))
  • • በኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ :

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ሀ) እና በክፍል 3 የግምገማ ዘዴና መስፈርቶች በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ በተመሰከረለት ኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ ሲያቀርብ

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.5 (ሀ))

TechnicalQualification

  • • የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ :

    ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ))
  • •ዋስትና:

    በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii))
  • •የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ :

     በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4(መ)(i))
  • •ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ:

    ተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸው ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ማቅረብ አለበት፣

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4(ለ) )
  • •የአቅርቦት ውል ስምምነቶች የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት :

    ተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት የአቅርቦት ውል ስምምነቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ለይቶ ማቅረብ አለበት

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4(ሐ) )

Bid Security

Amount: 50000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Terms and Conditions


1.ማንኛውም ተጫራጭ የጨረታ ማስከበርያውን ኦርጂናል የጨረታ መክፈቻው ቀን ከመድረሱ አንድ ቀን ቀደም በሎ ቃሊቲ ጉ/ቅ/ጽ ቤት ድረስ በአካል በመቅረብ ማስረከብ አለበት ሆኖም ግን ማቅረብ ካልቻለ ከውድድር ውጭ ይደረጋል፡፡
2.የጨረታ ተሳታፊዎች ሲስተሙ የሰጣችሁን ከይ ማጋራት አለባችሁ፡፡
3. አሸናፊዉ ድርጅት አሸናፊ ከሆኑ ዕቃ ቃሊቲ ጉ/ቅ/ጽ ቤት ድረስ በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ፡፡
4. ጥቃቅንና አነስተኛ ድርጅቶች ከአደራጃችው መስሪያቤት የዋስትና ደብዳቤውን ለአዲስ አበባ ቃሊቲ ቅ/ፅ/ቤት የብር 50,000 ተገልፆኦ የተፃፈ መሆን አለበት ከዚህ ውጪ የተፃፈ የዋስትና ደብዳቤ (ሲፒኦ)ተቀባይነት የለውም ፡፡
5. ቃሊቲ ጉ/ቅ/ጽ ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
6. ማንኛውም ተጫራጭ ግልፅ እና ተነባቢ የሆኑ ኦርጂናል ሰነዶቹን ማያያዝ የሚጠበቅበት ሲሆን የቀረበው ማስረጃ የማይነበብ ወይም ግልጽ ካልሆነ ከውድድር ያሰርዛል፡፡
7.ለቀለሞች አሸናፊ የሆነው ድርጅት የአንድ አመት ዋስትና ደብዳቤ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
8.ለእያንዳንዱ ዕቃ ሳምፕል የማቅረብ ግዴታ አለበት ሳንፕል ያላቀረበ ተጨራጭ ተቀባይነት የለውም፡፡
9.የጨረታ ዋስትና (ሲፒኦ) 50000 ብር በአዲስ አበባ ቃሊቲ ቅ/ፅ/ቤት መስራት አለበት
10. አሸናፊዉ ድርጅት አሸናፊ ከሆኑ ዕቃ ቃሊቲ ጉ/ቅ/ጽ ቤት ድረስ በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ፡፡
Save Tender

procurement of examination bed

READ MORE
Oxygen cylinder transport pallet

READ MORE
ERA/PR0042/Procurement of Office supply

READ MORE
ERA/PR0040/PROCUREMENT OF Tyre 265/65R17

READ MORE