Purchasing Of እስክሪብቶ ህትመት
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | Purchasing Of እስክሪብቶ ህትመት |
| Description | Purchasing Of እስክሪብቶ ህትመት |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-G-0560-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-03-10 10:05:00 |
| Invitation Date | 2025-03-10 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | mekanisa, Room 10 AA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 113852412 Email: aderealem@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box =, Postal Code: = |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: TIN
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
እስክሪፕቶ ላይ የሚታተሙ መልዕክቶች፣ አርማ እንዲሁም ምስሎች በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የሚቀርቡ ይሆናል፤
-ለሁለቱም ህትመቶች ማተሚያ ቤቶቹ ከ4 በላይ ሳምፕሎችን ማቅረብ የሚችሉ እና ስራውን ከትልልቅ ተቋማት ጋር በመስራት በቂ ልምድ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
ማሳሰቢያ
አሸናፊው ድርጅት በህትመቶቹ ላይ የራሱን ድርጅት ስምና አርማ እንዲሁም አድራሻ ማሳተም አይችልም፡፡
ስራው ታትሞ ከመውጣቱ በፊት በቅ/ጽ/ቤቱ አመራችና ባለሙያዎች አንዲገመገሙ ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡
ከብራንዲን ጋር ተያይዞ የሚኒስቴር መስሪያቤቱን አርማ (logo) በትክክል ቀለሞቹን መስራት ይጠበቅበታል፡፡
አሸናፊ ድርጅት ውል በመዋዋል ህትመት ስራዉን መስራት አለበት፡፡