Tender Detail

Tender Details

  • Company Jinka University
  • Address , Phone: +251923700504
  • Website
  • Deadline23 Nov 2025, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security70000
  • opening date2025-11-23 10:30:00
  • Categories Goods

የበዓላት ዝግጅት ግብኣቶች ግዥ 2018

Jinka University


Tender Information

Titleየበዓላት ዝግጅት ግብኣቶች ግዥ 2018
Descriptionየበዓላት ዝግጅት ግብኣቶች ግዥ 2018
Procuring EntityJinka University
Reference NoJKU-NCB-G-0014-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-11-23 10:00:00
Invitation Date2025-11-11 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:jinka university, Room 107
jinka town, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 916461652
Email: estishamerihun14@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 165, Postal Code: 123

LegalQualification

  • • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት:

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሠ))
  • •ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ረ))
  • •የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት:

    የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ምርቶች ሲሆኑ የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት ከታክስ ባለስልጣን ማቅረብ ሲችል 

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሰ))
  • •የጥቅም ግጭት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ለ))
  • •የንግድ ፈቃድ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ 

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሐ))

TechnicalQualification

  • • የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ :

    ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ))

Bid Security

Amount: 70000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

ማሳሰቢያ፡-
1ኛ.ተጫራቾች ኦሪጂናል የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በአካል ግዥ ሥራ አስፈጻሚ ማቅረብ አለባቸው ካላቀረቡ ግን ከውድድር ውጪ ይደረጋሉ፡፡
2ኛ. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
3ኛ.ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ዩንቨርሲቲው በፈለገበት ግዜ ባዘዘው ልክ ማስገባት አለበት፡፡
4ኛ ተጫራቾች ከዚህ በፍት ከተቋሙ ጋር በገቡት ውሎች ላይ የአፈጻጸም ችግር የለለባቸው መሆን መቻል አለባቸው፡፡
5ኛ.ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ያሸነፈበትን ዕቃዎች ዩንቨርሲቲው ግምጃ ቤት ድረስ የማምጣት ግዴታ አለበት ፡፡
Save Tender