Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Police University
  • Address , Phone: +251944199467
  • Website
  • Deadline26 Nov 2025, 4:00 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security200000
  • opening date2025-11-26 16:30:00
  • Categories Goods

lot 41:-የመጀመሪያ ድግሪ ፡ሁለተኛ ድግሪ እና ሶስተኛ ድግሪ ጋዎን ግ/ጨረታ 2018 ዓ/ም

Ethiopian Police University


Tender Information

Titlelot 41:-የመጀመሪያ ድግሪ ፡ሁለተኛ ድግሪ እና ሶስተኛ ድግሪ ጋዎን ግ/ጨረታ 2018 ዓ/ም
Descriptionlot 41:-የመጀመሪያ ድግሪ ፡ሁለተኛ ድግሪ እና ሶስተኛ ድግሪ ጋዎን ግ/ጨረታ 2018 ዓ/ም
Procuring EntityEthiopian Police University
Reference NoEPU-NCB-G-0016-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-11-26 16:00:00
Invitation Date2025-11-12 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Sendafa, Room 08
Sendafa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 921733891
Email: abaynehhaile36@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 1503, Postal Code: 02

TechnicalQualification

  • •Warranty:

    Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23;

    (Ref: ITB 35.4)
  • •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:

    Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .

    (Ref: ITB 35.4)

LegalQualification

  • •valid tax clearance certificate:

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

    (Ref: ITB 35.2)
  • •valid business license:

    Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);

    (Ref: ITB 35.2)
  • •VAT registration certificate:

    Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)

    (Ref: ITB 35.2)
  • •Nationality:

    Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.

    (Ref: ITB 35.2)

Bid Security

Amount: 200000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee

Local Bidders Form: Bank_Guarantee

Terms and Conditions

ማሳሰቢያ፤
መስሪያቤታችን የኢትዮጵያ ፖሉስ ዩኒቨርሲቲ ለ2018 በጀት አመት የሚያገለግሉ የተለያዩ የመጀመሪያ ድግሪ ፡ሁለተኛ ድግሪ እና የሶስተኛ ድግሪ ጋዎን በግ/ጨረታ ለመግዛት በወጣው ጨረታ ላይ የሚወዳደሩ ድርጅቶች ለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች የሚከተሉትን ነገሮች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
1.አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት ሰንዳፋ ከተማ በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ግምጃ ቤት ማቅረብ አለበት፡፡
2.ተጫራቾች በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ (Unconditional BID bond Bank Guarantee) ዋናውን የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው ከመከፈቱ ከአንድቀን በፊት ኢት/ፖ/ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ ቢሮ ቁጥር 08 በአካል ማቅረብ የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ይህን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ስካን በማድረግ በE-GP ሲስተም ላይ ከጨረታ ሰነዳችሁ ጋር ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
3.ድርጅቶች ለመወዳደሪያነት የምታቀርቡትን ናሙና አይነቱን በመጥቀስ በጨረታ ሰነደ (specific requairement) ውስጥ በተቀመጠው የናሙና ማስረከቢያ ፎርም ላይ በመሙላት ማቅረብ አለባችሁ፤ ካልሆነ የማናስተናግዳችሁ መሆኑንእንገጻለን፡፡
4. አሸናፊው ድርጅት የሚያቀርበው የመጀመሪያ ድግሪ ፡ሁለተኛ ድግሪ እና ሶስተኛ ድግሪ ጋዎን ግ/ጨረታ 2018 ዓ/ም ግዥ ጥራት ያለው መሆን አለበት፡፡
5.ጨረታው ሲከፈት በሰዓቱ ኮድ ኪሸር ያላደረገ ተጫራች ባለማድረጉ ለሚመጣውችግርመስሪያቤታችንሀላፊነቱንአይወስድም፡፡
6. ስፔስፊኬሽን ላልቀረበባችው እቃዎች ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
7.መስሪያ ቤቱ ጨረታዉን ሙለ በሙለ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለዉ፡፡

Save Tender

procurement of examination bed

READ MORE
Oxygen cylinder transport pallet

READ MORE
ERA/PR0042/Procurement of Office supply

READ MORE
ERA/PR0040/PROCUREMENT OF Tyre 265/65R17

READ MORE