የእንስሳት መኖ ግዥ
Wollo University
Tender Information
| Title | የእንስሳት መኖ ግዥ |
| Description | የእንስሳት መኖ ለእንስሳት ምግብ የሚውል የስንዴ ፍሩሽካ ግዥለእንስሳት ምግብ የሚውልየኑግ/የተልባ/የአኩሪአተር ፋጉሎ ግዥ |
| Procuring Entity | Wollo University |
| Reference No | WU-NCB-G-0169-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-14 14:51:05 |
| Invitation Date | 2026-05-13 14:51:05 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | -, Room 008 008, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 988066989 Email: Wuppa@wu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 1145, Postal Code: - |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን እቃ በራሳቸው ትራንስፖርት ወጭ አጓጉዘዉ ወሎ ዩኒቨርሲቲ ደሴ ካምፓስ ድረስ ማቅረብ አለባቸው
2. ተቋሙ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለዉ
3. ተጫራቾች ያሸነፉትን እቃ ሊያስገቡ የሚችሉት በሚመለከተዉ አካል ጥራቱ ሲረጋገጥ ብቻ ነው
4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት እቃ በተፈለገዉ ጥራትና ደረጃ እንዲሁም በእቃው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ነው
5. እቃዉ በጣም በአስቸኳይና ለክረምት ተማሪዎች ቅበላ የሚያስፈልግ በመሆኑ በደሴና አካባቢው ያሉ ተጫራቾችን ብቻ የሚጋብዝ ይሆናል፡፡
