Lot 001 የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች እድሳት የአገልግሎት ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | Lot 001 የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች እድሳት የአገልግሎት ግዥ |
| Description | Lot 001 የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች እድሳት የአገልግሎት ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-NC-1062-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-18 09:00:00 |
| Invitation Date | 2026-05-14 08:55:11 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | yirga haile building around meshualekiya, Room 4th addis abeba, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116733815 Email: hocrecrdopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1000, Postal Code: 1000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ኮሚሽኑ ግዥውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡አሸናፊው ድርጅት የፖውደር እሳት ማጥፊያ (Dry Powder Fire Extinguisher) 6ኪሎ ግራም የካርቦንዳይኦክሳይድ እሳት ማጥፊያ (Carbon dioxide Fire Extinguisher) 3ኪሎ ግራም ፣የኮርቦንዳይኦክሳይድ እሳት ማጥፊያ ( Carbon dioxide fire Extinguisher) 25 ኪሎ ግራም፣የውሃ ፎም እሳት ማጥፊያ (Aqueous film forming foam fire extinguisher)25 ሊትር የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎቹን ቢሮ ድረስ በመቅረብ መሰብሰብ፣ ሙሌት የሚያስፈለግውን መሙላት፣ጎማና ሆስ የመሳሰሉትን እንደ አስፈላጊነቱ ጥገና ማድረግ፣የማብቂያ ጊዜን መለጠፍ፣በተገቢ ቦታ መልሶ ማስቀመጥ፡፡
ማሳሰቢያ፡- አገልግሎቱ ጥገና የሚፈልጉ የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች ላይ Hose Discharge Nozzle Carrying Handle Safety Pin እና ማንቀሳቀሻ ጎማን (ለ25ኪ.ግ)ጭምር እንደ አስፈላጊነቱ ታይቶ ጥገና ማድረግን ይጨምራል፡፡
ማሳሰቢያ፡- አገልግሎቱ ጥገና የሚፈልጉ የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች ላይ Hose Discharge Nozzle Carrying Handle Safety Pin እና ማንቀሳቀሻ ጎማን (ለ25ኪ.ግ)ጭምር እንደ አስፈላጊነቱ ታይቶ ጥገና ማድረግን ይጨምራል፡፡
