Procurement of Stationary
Woldiya University
Tender Information
| Title | Procurement of Stationary |
| Description | Procurement of Stationary |
| Procuring Entity | Woldiya University |
| Reference No | WDU-NCB-G-0003-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-11-29 16:00:00 |
| Invitation Date | 2025-11-14 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | 1234, Room 5 woldia, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 910297260 Email: baye.b@wldu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 400, Postal Code: 1235 |
TechnicalQualification
- •Submission of Delivery and Completion Schedule :
Bidder has to submit Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements
(Ref: 37.4 (e) ) - •Completion of Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form:
Bidder has to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements and submit the following mandatory attachments
(Ref: 37.4 (d). )
Bid Security
Amount: 300000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
Terms and Conditions
1ኛ. ማንኛውም ተጫራች ዋጋ ሲሞሉ ትራንስፖርትን ጫኝና አውራጅን በማካተት ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ጀነቶ በር ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
2ኛ ተጫራቾች ለእያንዳዱ እቃ ናሙና ማቅረብ ይጠበቅባችኋል ::
3ኛ.ኦን ላይን ያሲያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ /ጋራንት/ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በሀርድ ኮፒ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካይ በመገኘት ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
4ኛ.ተጫራቹ የቴክኒካልና የፋይናንሽያል ኬይ በሚከፈትበት ቀን ኦላይን ሸር ማድረግ ይኖርበታል ሸር ማድረግ ካለቻለ ግን ከውድድር ውጭ ይደረጋል፡፡
5ኛ. ተጫራቹ በጥቃቅን የተደራጁ ከሆነ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ደብዳቤ በሃላፊ መፈረም ይኖርበታል፡፡ በተጨማሪም ከአደራጃቸው አካል መተማመኛ ቅጽ በአባሪ 4 መሰረት ሞልቶ በኦንላይን ማያያዝና በሀርድ ኮፒም ማምጣት ይኖርባቸዋል፡፡
6ኛ.ሁሉም ተጫራች ዋጋ ሲሞላ የመንግስትን ታክስ አካቶ መሙላት አለበት፡፡
7ኛ.ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡