lot 10 procurement of Spare Part
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | lot 10 procurement of Spare Part |
| Description | lot 10 procurement of Spare Part item |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0057-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-11-25 11:00:00 |
| Invitation Date | 2025-11-15 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Tikur Abay (bekelch transport), Room 3rd Floor office No 17 Adama, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 222115890 Email: siyumkaregahegn@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 350, Postal Code: - |
LegalQualification
- •ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ረ)) - • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት:
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሠ)) - •የንግድ ፈቃድ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሐ))
Bid Security
Amount: 65000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank/Wire Transfer
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ CPO በመ/ቤቱ ሥም Ethiopian Customs Commission Adama Branch Office በሚል ማሰራት አለባቸው፡፡ እና ናሙና ( SAMPLE ) ከቅ/ጽቤታችን ሰዋች ወደ ድርጅታቹ ሲመጡ ናሙና ማሣየት አለባቹ፡፡
