LOT 0029 የዉሃ ቦቲ መኪና ከ18,000 እሰከ 20,000 ሊትር የሚይዝ፤የጭነት መኪና እና የሽንት ቤት ፍሳሽ መጣጭ ቦቲ መኪና ከ10,000 እሰከ 14,000 ሊትር የሚይዝ የኪራይ አገልግሎት ግዥ ለኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት/Procurement of Renting Water tanker truck that has holding capacity from 10,000-20,000 liter, Freight’s Truck and Toilet sewage disposal tanker truck that has Holding capacity from 10,000-14’000 Liter For F.D.R.E customs commission Moyale customs Branch office OB/NCB/RS/2018/2026
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | LOT 0029 የዉሃ ቦቲ መኪና ከ18,000 እሰከ 20,000 ሊትር የሚይዝ፤የጭነት መኪና እና የሽንት ቤት ፍሳሽ መጣጭ ቦቲ መኪና ከ10,000 እሰከ 14,000 ሊትር የሚይዝ የኪራይ አገልግሎት ግዥ ለኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት/Procurement of Renting Water tanker truck that has holding capacity from 10,000-20,000 liter, Freight’s Truck and Toilet sewage disposal tanker truck that has Holding capacity from 10,000-14’000 Liter For F.D.R.E customs commission Moyale customs Branch office OB/NCB/RS/2018/2026 |
| Description | LOT 0029 የዉሃ ቦቲ መኪና ከ18,000 እሰከ 20,000 ሊትር የሚይዝ፤የጭነት መኪና እና የሽንት ቤት ፍሳሽ መጣጭ ቦቲ መኪና ከ10,000 እሰከ 14,000 ሊትር የሚይዝ የኪራይ አገልግሎት ግዥ ለኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት/Procurement of Renting Water tanker truck that has holding capacity from 10,000-20,000 liter, Freight’s Truck and Toilet sewage disposal tanker truck that has Holding capacity from 10,000-14’000 Liter For F.D.R.E customs commission Moyale customs Branch office OB/NCB/RS/2018/2026 |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-NC-0998-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-15 15:38:04 |
| Invitation Date | 2026-05-14 15:38:04 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Next to commercial bank of Ethiopia Gambo branch , Room moyale Customs branch office new building 2nd floor room 13 MOYALE, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 464441702 Email: moyaleccb.mgt@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 45, Postal Code: 45 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
የመኪና የጭነት ኪራይ አገልግሎት ግዥ
ግዥዉ የመኪና የጭነት ኪራይ አገልግሎት ግዥ ሲሆን በተጠየቀዉ መስፈርት መሠረት መቅረብ አለበት እንዲሁም ተወዳዳሪዎች ዋጋ የሚሞሉትን የአንድ(1) ኩንታል የጭነት ኪራይ ዋጋ በአንድ (1) ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ስንት እንዴሆነ በደንብ በመገንዘብ ዋጋ መሙላት አለባቸዉ፡፡ተጫረቾች የአንድ (1) ኩንታል የኪራይ ዋጋ በአንድ (1) ኪሎ ሜትር ርቀት ምን ያህል እንደሆነ በመገንዘብ ቫትን ጨምረችሁ መሙላት ይጠበቅባችኋል፡፡እንዲሁም አሸናፍ የሚሆን ድርጅት ማሸነፉ በደብዳቤ ከተገለፃ በኋላ ከመ/ቤቱ ጋር ዉል ገብቶ በዉሉ መሠረት መ/ቤቱ የሚያዛቸዉን የትኛዉንም ቦታዎች እየተንቀሳቀሳ የጭነት አገልግሎቱን ቦታና ሰዓት ሳይመርጥ ከሚጫንበት መጋዘን ወደ ምራገፍበት መጋዘን የሚያጓጉዝ መሆን አለበት፡፡በተጨማሪም ቅ/ጽ/ቤቱ የተሸለ ዘዴ ካገኘ ግዥዉ በከፍልም ሆነ በሙሉ የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
ማሳሰቢያ
ተወዳዳሪዎች ዋጋ ሲሞሉ የአንድ(1) ኩንታል የኪራይ ዋጋ በአንድ(1) ኪሎ ሜትር ርቀት ምን ያህል እንደሆነ በመገንዘብ ቫትን ጨምረችሁ መሙላት ይጠበቅባችኋል፡፡ በዚህ ጨረታ ላይ የሚሳተፉ ተወዳዳሪ ድርጅቶች የመኪና ባለቤት ከሆኑ የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት /ሊብሬ/ እና ሙሉ የመኪና የመድህን ዋስትና /ኢንሹራንስ/ ወይም የተሽከርካሪ ተከራይ አከራይ ከሆኑ በዘርፉ የታደሰ የአከራይ ተከራይ ንግድ ሥራ ፈቃድ እና አስፈላጊ ሕጋዊ ሰነዶችን ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
የተስከርካሪ ሞዴሉ 2010 እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት፡፡
ግዥዉ የዉሃ ቦቲ መኪና ከ18,000 እሰከ 20,000 ሊትር መያዝ የሚችል የኪራይ አገልግሎት ግዥ
ግዥዉ የዉሃ ቦቲ መኪና ከ18,000 እሰከ 20,000 ሊትር መያዝ የሚችል የኪራይ አገልግሎት ግዥ ሲሆን በተጠየቀዉ መስፈርት መሠረት መቅረብ አለበት እንዲሁም ተወዳዳሪዎች ዋጋ የሚሞሉትን የዉሃ ቦቲ የአንድ (1) ቢያጆ የኪራይ ዋጋ ብቻ መሆኑን አዉቃችሁ ቫትን ጨምረችሁ መሙላት ይጠበቅባችኋል፡፡
ቅ/ጽ/ቤቱ የተሸለ ዘዴ ካገኘ ግዥዉ በከፍልም ሆነ በሙሉ የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
ማሳሰቢያ
ዉሃዉ የመ/ቤት ስለሆነ የአንድ ቢያጆ የቦቲዉን የኪራይ ዋጋ በአንድ (1) ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ምን ያህል እንደሆነ በመገንዘብ ቫትን ጨምረችሁ መሙላት ይጠበቅባችኋል፡፡
አገልግሎት የሚሰጥበት ቦታ የሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የሠራተኞች መኖሪያ ነዉ፡፡
ተወዳዳሪዎች የሽንት ቤት ፍሳሽ ማስወገጃ ቦቲ ዋጋ ሲሞሉ የአንድን ቦቲ የቢያጆ የኪራይ ዋጋ ብቻ ቫትን ጨምሮ በጥንቃቄ መሙላት አለባቸዉ፡፡
የሽንት ቤት ፍሳሽ ቆሻሻ የሚወገድበት ቦታ ከሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ከሠራተኞች መኖሪያ ቤት በ20 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን ዋጋ ሲሞሉ በጥንቃቄ መሙላት አለባቸዉ፡፡
የሽንት ቤት ፍሳሽ ማስወገጃ ቦቲ መኪና ከ10,000 እሰከ 14,000 ሊትር መያዝ የሚችል
Ø የሽንት ቤት ፍሳሽ ቆሻሻ የሚወገድበት ቦታ ከሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ከሠራተኞች መኖሪያ ሲሆን በአንድ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ምን ያህል ዋጋ እንደሆነ በመገንዘብ በጥንቃቄ ዋጋዉን መሙላት አለባቸዉ፡፡
Ø ተወዳዳሪዎች የሽንት ቤት ፍሳሽ ማስወገጃ ቦቲ ዋጋ ሲሞሉ በአንድ (1) ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ምን ያህል እንደሆነ በመገንዘብ ቫትን ጨምረችሁ መሙላት ይጠበቅባችኋል፡፡
Ø አገልግሎት የሚሰጥበት ቦታ የሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የሠራተኞች መኖሪያ ነዉ፡፡