Tender Detail

Tender Details

  • Company Mekidelamba University
  • Address , Phone: +251927361873
  • Website
  • Deadline28 Nov 2025, 2:00 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security200000
  • opening date2025-11-28 14:30:00
  • Categories Goods

የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ አንድ

Mekidelamba University


Tender Information

Titleየኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ አንድ
Descriptionየኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ አንድ
Procuring EntityMekidelamba University
Reference NoMAU-NCB-G-0091-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-11-28 14:00:00
Invitation Date2025-11-18 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:GINBA, Room MAU-G-1-ROOM-4
GINBA, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 910681916
Email: yimer0341@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 32, Postal Code: --

TechnicalQualification

  • •Delivery and Completion Schedule:

    Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements

    (Ref: ITB 35.4)
  • •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:

    Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .

    (Ref: ITB 35.4)

LegalQualification

  • •valid tax clearance certificate:

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

    (Ref: ITB 35.2)
  • •valid business license:

    Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);

    (Ref: ITB 35.2)
  • •VAT registration certificate:

    Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)

    (Ref: ITB 35.2)
  • •Nationality:

    Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.

    (Ref: ITB 35.2)

Bid Security

Amount: 200000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee

Local Bidders Form: Bank_Guarantee

Terms and Conditions

ማሳሰቢያ ዩኒቨርሲቲችን ባወጣዉ በዚህ ጨረታ ላይ የሚወዳደሩ ድርጅቶች የሚከተለውን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡ 1. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈቸውን እቃወች በራሱ ትራንስፖርት መቅደላ አምባ ዪኒቨርሲቲ ግምጃ ቤት ማቅረብ አለበት፡፡ 2. ተጫራቾች በሁኔታ ሊይ ያልተመሰረተ (Unconditional BID bond/ Bank Guarantee) ወይም Cpo ዋናውን የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8ተከታታይ ቀናት ዉስጥ አዲስ አበባ ከሚገኘ የመቅደላ አምባ ኒቨርስቲ ገስት ሃውስ ላምበረት ማዓድን ሚኒስተር ዝቅ ብሎ ባለዉ መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ማስተባበሪያ ጽ /ቤት ዉስጥ ማቅረብ አለባችሁ ወይም ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት መቅደላ አምባ የኒቨርሲታቲ ዋናዉ ግቢ አስተዳደር ህንፃ G-R-04 በአካል ማቅረብ የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ይህን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ስካን በማድረግ በEGP ሲስተም ላይ ከጨረታ ሰነዳችሁ ጋር ማያያዝ አለባችሁ፡፡ 3. ዋጋ ስትሞሉ ዝርዝር መስፈርቱን እና መለኪያውን በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ፡፡ 4. ተጫራቾች በአነስተኛ እና ጥቃቅን የተደራጁ ማህበራት ከሆኑ ካደራጃቸው አካል የጨረታ ማስከበርያው የገንዘብ መጠን በመጥቀስ፤ ዋስትናውን የሚወስድ መሆኑን የሚገልጽ በአደራጃችሁ መስርያ ቤት የበላይ ኃላፊ ብቻ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡ 5. የጨረታ መክፍቻ ኪ-ኮዲ /OTP/ በሲስተሙ ላይ በሰኣቱ ሸር ያላደረገ ተጫራች ፤ በኋላ ለሚመጣው ችግር መስሪያ ቤታችን ሀላፊነቱን አይወስድም፡፡ 6. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender