Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa Road Authority
  • Address Pushkin, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: +251113713400
  • Website
  • Deadline01 Dec 2025, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security500000
  • opening date2025-12-01 10:30:00
  • Categories Goods

የአነስተኛ የአቅም ግንባታ መሳሪያዎች ግዥ

Addis Ababa Road Authority


Tender Information

Titleየአነስተኛ የአቅም ግንባታ መሳሪያዎች ግዥ
Descriptionየአነስተኛ መሳሪያዎች ግዥ
Procuring EntityAddis Ababa Road Authority
Reference NoAACRA-NCB-G-0017-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-12-01 10:00:00
Invitation Date2025-11-21 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typetwo envelop

Contact Information

Physical Address:Pushkin square, Room 1st floor 106
Addis Ababa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 113722825
Email: AACRA@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 9206, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •ዜግነት:

    ተጫራቹ ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ካላሟላ፣ 

    (Ref: 4.2)
  • •የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ማቅረብ ካልቻለ፣

     

    (Ref: 4.1 )
  • •በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.4 መሠረት ከዚህ በፊት ከነበሩ የኮንትራት ግዴታዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ ተጫራች ከሆነ፣

    (Ref: 4.4)
  • •የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    (Ref: 4.6 (ሐ))
  • •ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    (Ref: 4.6 (ለ) (iii) )
  • •የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት :

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ 

    (Ref: 4.6 (ለ) (ii))
  • •በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ መመዝገብ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.7 መሠረት ተጫራቹ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ ያልተመዘገበ ሲሆን፣ (የሀገር ውስጥ ተጫራቾች ብቻ ይመለከታል)፣

    (Ref: 4.7)
  • •የታደሰ የንግድ ፈቃድ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    (Ref: 4.6 (ለ) (i) )
  • •የጥቅም ግጭት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣

    (Ref: 4.3)
  • •የጨረታ ማስከበሪያ:

    ተጫራቾች  የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናውን እስካን አድርገው  ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ  አለባቸው ፡፡  ኦሪጂናል ዋስትናውን ግን ጨረታው ከተዘጋ በኋላ በአካል  ማቅረብ አለባቸው፡፡

    (Ref: ITB 4.8)

TechnicalQualification

  • •በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty):

    በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 25 በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty)፣

    (Ref: 37.4 (መ) (ii))
  • •የቴክኒክ መግለጫ :

    በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሰረት የቴክኒክ መግለጫ ጽሑፍ፣

    (Ref: 17)

FinancialQualification

  • •የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥ :

    ተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣

    (Ref: 37.5 (መ))
  • •የመጫረቻ ገንዘብ :

    ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣

    (Ref: 13)

Bid Security

Amount: 500000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናውን እስካን አድርገው ኮፒውን ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ሲኖርባቸው ኦሪጂናል ዋስትናውን በአካል አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104 ማቅረብ አለባቸው፡፡
2. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
3. ተጫራቾች ፕራይቤት ኪይ/የጨረታ መለያ ቁጥር/ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ቢሮ ቁጥር 104 መላክ አለባቸው፡፡
4. ተጫራቾ የሚወዳደሩባቸውን አነስተኛ መሳሪያዎች የፍላጎት መግለጫ ማያያዝ አለባቸው፡፡
Save Tender