DIRE DAWA MOR ሀይሩፍ ተሸከርካሪ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዢ ነው ( procurement of car rent services)
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | DIRE DAWA MOR ሀይሩፍ ተሸከርካሪ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዢ ነው ( procurement of car rent services) |
| Description | DIRE DAWA MOR ሀይሩፍ ተሸከርካሪ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዢ ነው ( procurement of car rent services) |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-NC-1132-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-18 17:30:00 |
| Invitation Date | 2026-05-16 11:25:10 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | east region ethio telecom in front of kalid biuliding, Room 302 DIRE DAWA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 900326861 Email: SAHILUTECHANU@GMAIL.COM |
| Mailing Address: | P.O. Box 8536, Postal Code: 11 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ለሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ ከ12 ሰው በላይ መጫን የሚችል ሀይሩፍ ተሸከርካሪ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዢ (ደርሶ መልስ ሚቀሳቀስባቸው ቦታዎች ቤተሰብ መምረያ አጠገብ ፤ኮኔል፤ሀሺሜ፤ለገሀሬ ፤ገንዴ(ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ አጠገብ፤ፖሊስ መሬት (ብሌን ሆቴል አጠገብ)፤አሸዋ እና ገቢዎች ሚኒስረቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ
ለሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ ከ12 ሰው በላይ መጫን የሚችል ሀይሩፍ ተሸከርካሪ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዢ (ደርሶ መልስ ሚቀሳቀስባቸው ቦታዎች ከኢንዱስትሪ መንደር (መግቢያ በር )፤ኩባ ካምፕ፤(መከላከያ ሆስፒታል አጠገብ) ፤አሊዬ (አስፋልቱ መጨረሻ ያለው መስጂድ አጠገብ )፤አወዳይ (ታክሲ መሳፈሪያ ፤ሀዲድ፤ዴልት ፤በሰርከስ ወደ ሳቢያን ማደያ፤ብሪጅ፤ቢፍቱ ሞል ኦርቢት አድረጎ ወደ ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ይደርሳል፡፡
መስሪያ ቤቱ የተሸላ መንገድ ካገኘ ግዢው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
በውድድሩ አሸናፊ ከተለየ በኋላ ራሱን ከውድድሩ ማግለል አይችልም፡፡
የአገለግሎት ጊዜ ሚሆነው ለአንድ ወር ብቻ ይሆናል፡፡
የመኪና ብልሽት በሚያጋጥም ወቅት በምትኩ ሌላ ተለዋጭ መኪና ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡
የነዳጅ፤ የሹፌር እንዲሁም የተለያዩ ወጪዎች በራሱ በአቅራቢው የሚሸፈን ይሆናል፡፡