የወንድ እና የሴት ሱፍ ጨርቅ ግዥ(የሰመራ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት)
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የወንድ እና የሴት ሱፍ ጨርቅ ግዥ(የሰመራ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት) |
| Description | የወንድ እና የሴት ሱፍ ጨርቅ ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0264-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-12-07 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-11-22 03:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Semera City , Djibouti Road, Room 1st floor Semera, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 333668839 Email: semcustomsad1@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 143, Postal Code: . |
LegalQualification
- •Bid Security:
Bid Security
(Ref: 34.3) - •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2) - •Nationality:
Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.
(Ref: ITB 35.2) - •Business Organization License Certificates :
Business Organization License Certificates
(Ref: 4.6) - •conflict of interest:
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: ITB 35.2) - •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2) - •valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2) - •ጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራቱ ጨረታ ማስከበሪያ እና በውል ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ እና የውል ማስከበሪያ ደብዳቤ በመመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሰረት የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡:
ጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራቱ ጨረታ ማስከበሪያ እና በውል ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ እና የውል ማስከበሪያ ደብዳቤ በመመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሰረት የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡
(Ref: 4.6)
TechnicalQualification
- •Delivery and Completion Schedule:
Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements
(Ref: ITB 35.4) - •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:
Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
(Ref: ITB 35.4)
Bid Security
Amount: 160000 ETB
SME Bid Security Form: CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
70 % እና ከ70 % በላይ ከሱፍ የተሰራ መሆኑን የሚያረጋግጠው ለምርመራ በመላክ መሆኑ ይታወቅ የማይመለስ 2 ሜትር*1.50 ሜትር የሆነ ብትን ጨርቅ ናሙና ማቅረብ አለበት፡፡ ናሙና ያላቀረበ ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም ከለር ጥቁር ሰማያዊ ስፌቱን በተመለከተ በሚመረጠው ናሙና መሠረት በኮሚሽኑ በሚሰጠው የሠራተኛች ስም ዝርዝር እና አሸናፊው በሚለካው ልኬት መሠረት የሚሰፋ ይሆናል አሸናፊው ተጫራች የአሸነፈበትን ሙሉ ልብስ ኮትና ሱሪ (ኮትና ጉርድ ቀሚስ) ገቢ ሲያደርግ 70 % እና ከ70 % በላይ ከሱፍ የተሰራ ሲያስገባ ግዥ ፈፃሚው የቀረበለትን ሙሉ ልብስ (ኮትና ሱሪ)70 % እና ከ70 % በላይ ከሱፍ የተሰራ መሆኑን የሚያረጋግጠው ለምርመራ በመላክ ሲሆን ለምርመራ የሚላከውም ሙሉ ልብስ (ኮትና ሱሪ) በአሸናፊው ድርጅት የሚሸፈን (የሚተካ) ይሆናል እና 70% በላይ የሱፍ ፤ 3% ስፔንዴክስ እና ፖሊስተር ጥምርታ ባለው ጥቁር ሰማያዊ የተዘጋጀ 40 ለሙስሊም ሴት ሠራተኞች ሙሉ ጅልባብ፡፡
ተወዳዳሪዎቹ የሚያቀርቡበት ናሙና ሰመራ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት መቅረብ አለበት:
:ተወዳዳሪው ድርጅት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያና የእቃዎች ናሙና በአካል ማቅረብ አለበት፡፡
አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን እቃዎች ሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የእቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
