Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline21 Dec 2025, 2:00 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security30000
  • opening date2025-12-21 14:30:00
  • Sector NonConsultancyServices

ባህላዊ የሆቴል አገልግሎት ግዥ(በአዲስ አበባ)

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleባህላዊ የሆቴል አገልግሎት ግዥ(በአዲስ አበባ)
Descriptionባህላዊ የሆቴል አገልግሎት ግዥ(በአዲስ አበባ)
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-NC-0153-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-12-21 14:00:00
Invitation Date2025-11-24 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፤ ጥላሁን ገሰሰ አደባባይ፣ ሴንጅ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ህንጻ ግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት, 4ኛ ፎቅ, ግዥ ክፍል, Room 4th floor procurement unit
አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116733815
Email: hocrecordopr@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •Nationality:

    Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.

    (Ref: 4.2)
  • •Conflict of Interest:

    No conflict of interest as described in ITB Clause 6.

    (Ref: 4.3)
  • •Valid tax clearance certificate:

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •ዋስትና (Bid Security):

    ዋስትና (Bid Security) ብር 30,000.00(ሰላሳ ሺህ ብር) በሲስተም ማያያዝ እንደተጠበቀ ሆኖ የጨረታ ማስከሪያውን ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በአካል ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡

    (Ref: ዋስትና (Bid Security))
  • •Valid trade license :

    Having been submitted valid trade license certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •VAT registration certificate:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.

    (Ref: 4.6)
  • •ሜኑ(የምግብ ዝርዝር) :

    ሜኑ(የምግብ ዝርዝር) :-   ተጫራቾች በባህላዊ የመመገቢያ ቦታ ላይ የሚቀርብ ለአንደኛ ደረጃ እራት ወይም ምሳ የምያቀርቧቸው የምግብ ዓይነት ዝርዝሮች ወይም ሜኑ በሲስተም አያይዞ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡

    (Ref: ሜኑ(የምግብ ዝርዝር) )
  • •የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate):

    የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate)

    (Ref: የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate))

Bid Security

Amount: 30000 ETB

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና(Bid Security) ብር 30,000.00(ሰላሳ ሺህ ብር) በሲስተም ማቅረብ እንዳለ ሆኖ ዋናው ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በአካል ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል በአካል ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡በሲስተም ተያይዞ በአካል ያልቀረበ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና እንደቀረበ አይቆጠርም፡፡አሸናፊው ድርጅት በሰጠው ዋጋ ለአንድ ዓመት የሆቴል መድተንግዶ አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑ ይታወቅ፡፡
Save Tender