የጉምሩክ ኮሚሽን የዋናው መስሪያ ቤት የተዘጋጀ ፍራሽ ጨርቅ፣የሹራብ የእጅ ጓንት፣የህፃናት ትራስ ጨርቅ እና ኮፍያ/cape/ ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የጉምሩክ ኮሚሽን የዋናው መስሪያ ቤት የተዘጋጀ ፍራሽ ጨርቅ፣የሹራብ የእጅ ጓንት፣የህፃናት ትራስ ጨርቅ እና ኮፍያ/cape/ ግዥ |
| Description | የጉምሩክ ኮሚሽን የዋናው መስሪያ ቤት የተዘጋጀ ፍራሽ ጨርቅ፣የሹራብ የእጅ ጓንት፣የህፃናት ትራስ ጨርቅ እና ኮፍያ/cape/ ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-1097-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-19 10:14:30 |
| Invitation Date | 2026-05-18 10:14:30 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | • የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መስሪያ ቤት መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል, Room 4th floor • Addis Ababa (አዲስ አበባ), Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116733815 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: በዘርፉ(በመስኩ) የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ መቅረብ አለበት(Valid Trade License)
- •Vat Registration Certificate: የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Vat Registration Certificate )
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ ተወዳዳሪዎች የተጠየቁትን ህጋዊ የመወዳዳሪያ ሰነዶች የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡ ውድድሩ የሚካሂያደው በናሙና ስለሆነ ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው፤ ናሙና ያላቀረበ ወደ ቀጣይ ግምገማ አያልፍም፡፡
ማሳሰቢያ፡- በውድድሩ አሸናፊ የሆነው ተወዳዳሪ አሸናፊ የሆነበትን ዕቃ በተመረጠው ናሙና መሠረት በጉምሩክ ኮሚሽን የዕቃ ማከማቻ መጋዘን ድረስ የመጫን፣የማራገፍ እና ሌሎች ወጪዎች ቢኖሩ ወጪውን ችሎ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
ማሳሰቢያ፡- በውድድሩ አሸናፊ የሆነው ተወዳዳሪ አሸናፊ የሆነበትን ዕቃ በተመረጠው ናሙና መሠረት በጉምሩክ ኮሚሽን የዕቃ ማከማቻ መጋዘን ድረስ የመጫን፣የማራገፍ እና ሌሎች ወጪዎች ቢኖሩ ወጪውን ችሎ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
