Procurement of stationary items
Ministry of Defense
Tender Information
| Title | Procurement of stationary items |
| Description | stationary items |
| Procuring Entity | Ministry of Defense |
| Reference No | MOD-NCB-G-1402-2018-PUR |
| Procurement Method | Limited |
| Submission Deadline | 2026-05-21 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-05-18 14:52:10 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Torhayiloch, Room G-14 Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 113185138 Email: mickyecsu2012@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box -, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: VTL
- •Vat Registration Certificate: VRC
- •Business Organization Registration Certificate: BORC
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1.የግዥ ፈፃሚው አካል ስም የመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ(Defence Health Main Department) ነው፡፡ ዋና መምሪያው ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
2.ተጫራቾች ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት ዕቃዎች ዋጋ ስትሞሉ በስፔስፊኬሽኑ መሠረት ጥራታቸውን የጠበቁ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ ጥራታቸውን ካልጠበቁና በፍላጎት አቅራቢው ክፍል ተቀባይነት ካላገኙ ተመላሽ ተደርገው ተቀይረው እንደሚቀርቡ መታወቅ ይኖርበታል፡፡ በተጨማሪ ተጫራቾች ስፔስፊኬሽኑ ግልፅ ላልሆነ ዕቃ ዋጋ መሙላት አይኖርባቸውም፡፡
3. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች ዕቃዎቹን ገቢ ከማድረጋቸው በፊት ናሙና በማቅረብ የጽህፈት ዕቃዎቹ የቀረቡት በተ/ቁ 2 በተጠቀሠው መስፈርት መሆኑ ተረጋግጦ የሚገባ መሆኑን ማወቅ ይኖርባችኋል፡፡