Procurement of Stationary materials Mto2
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | Procurement of Stationary materials Mto2 |
| Description | Lot-02 Procurement of Stationary materials Mto2 |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-G-0153-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-11-28 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-11-18 14:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Mexico Infront of Genet Hotel , Room 11th/03 A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115583727 Email: mormto2procurement@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 000, Postal Code: 1000 |
TechnicalQualification
- •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:
Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
(Ref: ITB 35.4)
Bid Security
Amount: 10000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: CPO
Terms and Conditions
1.አሸናፊው አቅራቢ ያሸነፈበትን እቃ ግዥ ፈፃሚው ድርጅት መጋዘን ውስጥ ማስረከብ አለበት፡፡
2.መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
3.ማንኛውም ተጫራች ለሚጫረትባቸው የዕቃ ዓይቶች ናሙና ወይም ሳምፕል ማቅርብ አለባቸው፡፡ ሳንፕል/ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ከውድድር ውጪ የሚሆን መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
4.ማንኛውም ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ በብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የፋይናንስ ተቋማት ለጨረታ ዋስትና የሚሆን ሲፒኦ (CPO) ብቻ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማቅረብ ይኖርበታል እንዲሁም ሲፒኦ (CPO) ሲያሰሩ በገቢዎች ሚኒስቴር መካከለኛ ግብር ከፋዬች ቁጥር 2 ቅ/ጽ/ቤት መሆን አለበት፡፡በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ከሆነ ካደራጃቸው አካል የመስሪያ ቤቱ ሀላፊ ብቻ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው ከዚያ ውጭ የሚቀርብ ደብዳቤ ተቀባይነት የለውም፡፡
5.ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው እቃዎች ናሙናቸውን ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ቀድመው ማስገባት ግዴታ አለባቸው ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ ናሙና ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
6. የሰነድ መግዣ ብር 200 በንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000555840318 ማስቆረጥ እና አድቫይሱን ሲስተሙ ላይ አታች ማድረግ አለባቸው፡፡
7.ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ሲከፈት ቴክኒካል እና ፋይናንሻል KEY በሠዓቱ ሼር ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡ኪይ በሰዓቱ ሼር ሳያደርግ ቀርቶ የመክፈቻ ሰዓት ቢያልፍ ውድቅ እንደምትሆኑ እናሳውቃለን፡፡
8.ናሙና በአካል መቅረብ የማይችሉ እቃዎችን በተገለፀው በዝርዝር ስፔስፊኬሽኑ መሰረት በሾው ሩም የሚታዩ ይሆናል፡፡