Lot-04 Procurement of Printing Product Mto2
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | Lot-04 Procurement of Printing Product Mto2 |
| Description | Lot-04 Procurement of Printing Product Mto2 |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-G-0167-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-11-29 11:00:00 |
| Invitation Date | 2025-11-18 14:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Mexico infront of Gent Hotel , Room 11th/03 A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115583727 Email: mormto2procurement@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 0000, Postal Code: 1000 |
TechnicalQualification
- •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:
Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
(Ref: ITB 35.4)
Bid Security
Amount: 10000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: CPO
Terms and Conditions
1.አሸናፊው አቅራቢ ያሸነፈበትን የጥገና አገልግሎት እንደ አስፈላጊነቱ እቃን ጨምሮ አቅርቦ ግዥ ፈፃሚው
ድርጅት ውስጥ ማስረከብ አለበት፡፡
2.መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
3.ማንኛውም ተጫራች ለሚጫረትባቸው የጥገና አገልግሎት እቃ በሚያስፈልግ ወቅት እቃዎችን በራሱ አቅርቦ
የሚሰራ ሲሆን የዕቃውን ዋጋ እቃው በሚያስፈልግ ሰዓት በደብዳቤ አሳውቆ ሲፈቀድለት የሚያቀርብ
ይሆናል፡፡አሁን ሲስተምላይ የሚሞላው ዋጋ የሰርቪስ እና የጥገና አገልግሎት ብቻ ይሆናል፡፡
4.ማንኛውም ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ በብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የፋይናንስ ተቋማት ለጨረታ ዋስትና የሚሆን ሲፒኦ (CPO) ብቻ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማቅረብ ይኖርበታል እንዲሁም ሲፒኦ (CPO) ሲያሰሩ በገቢዎች ሚኒስቴር መካከለኛ ግብር ከፋዬች ቁጥር 2 ቅ/ጽ/ቤት መሆን አለበት፡፡በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ከሆነ ካደራጃቸው አካል የመስሪያ ቤቱ ሀላፊ ብቻ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው ከዚያ ውጭ የሚቀርብ ደብዳቤ ተቀባይነት የለውም፡፡
5. የሰነድ መግዣ ብር 200 በንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000555840318 ማስቆረጥ እና አድቫይሱን አታች ማድረግ አለባቸው፡፡
6.ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ሲከፈት ቴክኒካል እና ፋይናንሻል KEY በሠዓቱ ሼር ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡ኪይ በሰዓቱ ሼር ሳያደርግ ቀርቶ የመክፈቻ ሰዓት ቢያልፍ ውድቅ እንደምትሆኑ እናሳውቃለን፡፡