Procurement of Light vehicles maintenance service
Bule Hora University
Tender Information
| Title | Procurement of Light vehicles maintenance service |
| Description | Lot:24 Procurement of Light vehicles maintenance service |
| Procuring Entity | Bule Hora University |
| Reference No | BHU-NCB-NC-0038-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-12-11 15:00:00 |
| Invitation Date | 2025-11-27 09:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Bule Hora University, Room Admin Building Office no 121 bule hora, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 910471051 Email: melkamuabebe06@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 144, Postal Code: 144 |
TechnicalQualification
- •የጋራጅ ኢንሹራንስ:
የጋራጅ ኢንሹራንስ የተገባ ህጋዊ ማስረጃ ማስገባት ይኖርበታል
(Ref: 16.3) - •ስለ ኪሬን ሁኔታ:
የራሱ ኪሬን ያለዉ መኪና ከተበላሸበት ቦታ ማንሳት የሚችል እና ባለቤትነቱ የራሱ/የግለሰቡ/ ከሆነ ሊብሬ ማቅረብ የሚችል በክራይ ከሆነ ህጋዊ ዉል ያለዉ መሆን አለበት፡፡
(Ref: 16) - •የቴክኒክ ሾፕ በተመለከተ:
1. ለሞተር ጥገና ሾፕ
2. የአካል ጥገና ሾፕ
3. የኢንጄክሽን ፓምፕ
4. የማሽን ሾፕ
5. የጠቅላላ መካኒክ ሥራ ሾፕ
6. የራዳተር ጥገና ሾፕ
7. የፍሬን ሸራ ጥገና ሾፕ
8. የጎማ ጥገና ሾፕ
9. የዘይትና ቅባት አገልግሎት ሾፕ
10. የብየዳና የቅጥቀጣ አገልግሎት የኦክሲጅን ጨምሮ የኤሌክትሪክ ሾፕ በከለርድ ፎቶ ማያያዝ እና በአካል ማሳየት አለበት፡፡ (Ref: 16) - •በጋራዥ ውስጥ ስላለው መሣሪያዎች:
ለሞተር ጥገና የሚሆን መሣሪያዎች
ለካንቢዩ፣ ለድፍሬንሻል፣
ለአጠቃላይ ለኤልክትሪክ መስመሮች የሚሆን የተሟላ የጥገና መሣርየ
መበየጃዎች፣ የጥርሳጥርስ ማውጫዎች፣ ማቅኛዎች
የአካል ጥገና መሣሪያዎች ሥራ ማከናወኛዎች
የፍሬን ሸራ ለመጠፊያ ማደሻ ማሽኞች
የራዲያተር መጠገኛ ማደሻ ማሽኖች
የኢንጅክሽን ፓንፕ ማስተካከያ መጠገኛ መሣሪያዎች
አጠቃላይ ለጥገና የሚያገለግሉ ማሽኖችን በከለርድ ፎቶ ማያያዝ እና በአካል ማሳየት አለበት፡፡ (Ref: 16.3) - •የአገልግሎት ቦታን በተመለከተ:
ጋራዡ ያረፈበት ብዛት በካሬ ከ2000 ካሬ ሜትር እና ከዚያ በላይ የሆነ የባለቤትነት ማረጋገጫ እና በኪራይ ከሆነ በህጋዊ አካል የተረጋገጠ ከ1 ዓመት በላይ የሚቆይ የውል ሰነድ ማያያዝ እና የስራ ቦታውን በአካል ማሳየት የሚችል፡
(Ref: 16.3)
LegalQualification
- •Valid trade license or business organization registration certificate:
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6)
ProfessionalQualification
- •Number of staff:
የባለሙያዎች ዝርዝር እና አስፈላጊ ብዛት
ፎርማን ብዛት 1፣ሲኒየር መካኒክ ብዛት 1፣መካኒክ ብዛት 1፣ኤሌክትሪሻን ብዛት 1፣በያጅ ብዛት 1፣ማሸኒሸት ብዛት 1፣የታፕሲራ ብዛት1 ፣የራዲያተር ጠጋኝ ብዛት 1፣የአካል ጥገና ሠራተኛ ብዛት1 እና የመንጃ ፍቃድ ያላቸው ሠራተኛ ብዛት 1 በግዴታ ማሟላት አለበት፡፡ ለተጠቀሱት የሙያ አይነቶች የትምህረት መረጃ ሰነዶች ማቅረብ እና የድርጅቱ ቅጥር ስለመሆኑ የሚያሳይ ህጋዊ የቅጥር ፎርም እና ደመወዝ የተከፈለበት ፔሮል እንዲሁም የመንግስትን ግብር የተከፈለበት ማስረጃ ከገቢዎች ቢሮ ማቅረብ የሚችል፡፡ (Ref: 37.3 (b))
FinancialQualification
- •የፋይናንሻል አቅም:
ተጫራጩ ባለፉትሁለት ዓመታት አጠቃላይ የወጪ ገቢ የገንዘብ እንቅስቃሴ ከ10,000,000 ብር የማያንስ እና ቀሪ 5,000,000 የባንክ ባላንስ የሚያሳይ ሰነድ ማያያዝ አለበት፡፡
(Ref: 16.3)
PerformanceQualification
- •የስራ ልምድ:
ተጫራቹ ላለፈዉ ሁለት ዓመታት ቢያንስ ሁለት ኮንትራት በብቃት (በስኬት) ማከናወኑን የሚገልጽ የመልካም ስራ አፈጻጸም ደብዳቤ ከመንግስት ተቋም ከውል ጋር ማቅረብ የሚችል
የሚቀርበዉ የመልካም ስራ አፈጻጸም ደብዳቤዉ ከተገባዉ ህጋዊ ውል ሰነድ ኮፒ ጋር መቅረብ አለበት፡፡
(Ref: 16.3)
Bid Security
Amount: 100000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
Terms and Conditions
የጨረታዉ አሸናፊ ዕቃዎቹን በራሱ ትራንስፖርት በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ንብረት ክፍል ድረስ ገቢ ወይም ኢንስታሌሽን አድርጎ ክፍያዉን ይቀበላል፡፡
ጨረታዉ በመንግስት የግዥ መመሪያ፤ ህግ እና ደንብ መሰረት የሚመራ ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ማንኛውም ተጫራች ጥገና የሚሰጥበት ጋራጅ መገኛ ቦታው ከሻሸመኔ ከተማ ጀምሮ እስከ ቡሌ ሆራ ከተማ መካከል በሚገኙ ከተሞች መሆን አለበት፡፡፡፡
ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ በአካል ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የግዥ አስተዳደር ዳይሮክቶሬት ቢሮ ቁጥር 121 ድረስ ማምጣት አለበት፡፡
ለተጨመሪ ማብራሪያ፡ ስልክ ቁጥር ፡- 0464430174/0910471051
