የፍሪጅ ጥገና አገልግሎት ግዥ (ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት)
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የፍሪጅ ጥገና አገልግሎት ግዥ (ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት) |
| Description | የፍሪጅ ጥገና አገልግሎት ግዥ (ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት) |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-NC-1118-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-20 09:16:07 |
| Invitation Date | 2026-05-19 09:16:07 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | አፋር ክልል ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ቡድን ቢሮ, Room አፋር ክልል ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ቡድን ቢሮ አፋር ክልል ጋላፊ, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 335590080 Email: resoursew@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: በዘርፉ የታደሰ የስራ ንግድ ፍቃድ(Valid Trade license)
- •Vat Registration Certificate: የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት( Vat registration certificate)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
አሸናፊ ተጫራች ጥገናውን በአካል አፋር ክልል ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በራሱ ትራንስፖርት ወጪ በመምጣት ጥገናውን ያከናውናል፡፡
ተጫራቾች ዋጋ የሚሰጡት ለጥገና አገልግሎት ብቻ ሲሆን ለጥገናው የሚያስፈልጉ የፍሪጅ መለዋወጫ እቃዎችን እና ተጎዳኝ በጥገና ወቅት የሚያስፈልጉ ጥቃቅን የጥገና እቃዎችን መ/ቤቱ ያቀርባል፡፡
አሸናፊ ተጫራች የምግብ እና የመሳሰሉ ወጪዎችን በራሱ የሚሸፍን ሲሆን ጥገናው የሚያቆየውን ቀን ያህል ጊዜያዊ ማረፊያ መ/ቤቱ ያቀርባል፡፡
ጥገናው ሳይጀመር ቅድመ ክፍያ መጠየቅ አይቻልም፡፡
አሸናፊ ተጫራች የግዴታ የቫት ወይም የቲኦቲ ተመዝጋቢ መሆን አለበት በዚሁ መሰረት ለተቋሙ ለሰጠው አገልግሎት ህጋዊ ደረሰኝ ቆርጦ የመስጠት ግዴታ አለበት፡፡
ክፍያ በተመለከተ አሸናፊ ተጫራች ጥገናው በተፈለገው መሰረት አገልግሎት መስጠቱን ከሚመለከተው የስራ ክፍል እንደተረጋገጠ ህጋዊ ደረሰኝ እንደረሰው ወዲያውኑ ክፍያውን ይፈጽማል፡፡
መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት የጠበቀ ነው፡፡