Lot:25 Procurement of heavy vehicles maintenance service
Bule Hora University
Tender Information
| Title | Lot:25 Procurement of heavy vehicles maintenance service |
| Description | Lot:25 Procurement of heavy vehicles maintenance service |
| Procuring Entity | Bule Hora University |
| Reference No | BHU-NCB-NC-0040-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-12-18 14:00:00 |
| Invitation Date | 2025-11-28 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | BHU, Room 1st floor, 121 room Bule hora, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 911728310 Email: dadaralegese908@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 144, Postal Code: 144 |
LegalQualification
- •Conflict of interest:
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: 33.2(b)) - •Valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority, in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: 33.2(f)) - •Nationality: Bidder does have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2; (Ref: 33.2(a))
- •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)
(Ref: 33.2(e)) - •Valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged, in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: 33.2(c))
TechnicalQualification
- •የቴክኒክ ሾፕ በተመለከተ:
1. ለሞተር ጥገና ሾፕ
2. የአካል ጥገና ሾፕ
3. የኢንጄክሽን ፓምፕ
4. የማሽን ሾፕ
5. የጠቅላላ መካኒክ ሥራ ሾፕ
6. የራዳተር ጥገና ሾፕ
7. የፍሬን ሸራ ጥገና ሾፕ
8. የጎማ ጥገና ሾፕ
9. የዘይትና ቅባት አገልግሎት ሾፕ
10. የብየዳና የቅጥቀጣ አገልግሎት የኦክሲጅን ጨምሮ የኤሌክትሪክ ሾፕ በከለርድ ፎቶ ማያያዝ እና በአካል ማሳየት አለበት፡፡ (Ref: 33.4(c)) - •በጋራዥ ውስጥ ስላለው መሣሪያዎች:
ለሞተር ጥገና የሚሆን መሣሪያዎች
ለካንቢዩ፣ ለድፍሬንሻል፣
ለአጠቃላይ ለኤልክትሪክ መስመሮች የሚሆን የተሟላ የጥገና መሣርየ
መበየጃዎች፣ የጥርሳጥርስ ማውጫዎች፣ ማቅኛዎች
የአካል ጥገና መሣሪያዎች ሥራ ማከናወኛዎች
የፍሬን ሸራ ለመጠፊያ ማደሻ ማሽኞች
የራዲያተር መጠገኛ ማደሻ ማሽኖች
የኢንጅክሽን ፓንፕ ማስተካከያ መጠገኛ መሣሪያዎች
አጠቃላይ ለጥገና የሚያገለግሉ ማሽኖችን በከለርድ ፎቶ ማያያዝ እና በአካል ማሳየት አለበት፡፡ (Ref: 33.4(d)) - •የአገልግሎት ቦታን በተመለከተ:
ጋራዡ ያረፈበት ብዛት በካሬ ከ2000 ካሬ ሜትር እና ከዚያ በላይ የሆነ የባለቤትነት ማረጋገጫ እና በኪራይ ከሆነ በህጋዊ አካል የተረጋገጠ ከ1 ዓመት በላይ የሚቆይ የውል ሰነድ ማያያዝ እና የስራ ቦታውን በአካል ማሳየት የሚችል፡
(Ref: 33.4(a)) - •ስለ ኪሬን ሁኔታ:
የራሱ ኪሬን ያለዉ መኪና ከተበላሸበት ቦታ ማንሳት የሚችል እና ባለቤትነቱ የራሱ/የግለሰቡ/ ከሆነ ሊብሬ ማቅረብ የሚችል በክራይ ከሆነ ህጋዊ ዉል ያለዉ መሆን አለበት፡፡
(Ref: 34.5)
ProfessionalQualification
- •Number of staff :
የባለሙያዎች ዝርዝር እና አስፈላጊ ብዛት
ፎርማን ብዛት 1፣ሲኒየር መካኒክ ብዛት 1፣መካኒክ ብዛት 1፣ኤሌክትሪሻን ብዛት 1፣በያጅ ብዛት 1፣ማሸኒሸት ብዛት 1፣የታፕሲራ ብዛት1 ፣የራዲያተር ጠጋኝ ብዛት 1፣የአካል ጥገና ሠራተኛ ብዛት1 እና የመንጃ ፍቃድ ያላቸው ሠራተኛ ብዛት 1 በግዴታ ማሟላት አለበት፡፡ ለተጠቀሱት የሙያ አይነቶች የትምህረት መረጃ ሰነዶች ማቅረብ እና የድርጅቱ ቅጥር ስለመሆኑ የሚያሳይ ህጋዊ የቅጥር ፎርም እና ደመወዝ የተከፈለበት ፔሮል እንዲሁም የመንግስትን ግብር የተከፈለበት ማስረጃ ከገቢዎች ቢሮ ማቅረብ የሚችል፡፡ (Ref: 33.3(b))
FinancialQualification
- •የፋይናንሻል አቅም:
ተጫራጩ ባለፉትሁለት ዓመታት አጠቃላይ የወጪ ገቢ የገንዘብ እንቅስቃሴ ከ10,000,000 ብር የማያንስ እና ቀሪ 5,000,000 የባንክ ባላንስ የሚያሳይ ሰነድ ማያያዝ አለበት፡፡
(Ref: 33.5(a))
PerformanceQualification
- •የስራ ልምድ:
ተጫራቹ ላለፈዉ ሁለት ዓመታት ቢያንስ ሁለት ኮንትራት በብቃት (በስኬት) ማከናወኑን የሚገልጽ የመልካም ስራ አፈጻጸም ደብዳቤ ከመንግስት ተቋም ከውል ጋር ማቅረብ የሚችል
የሚቀርበዉ የመልካም ስራ አፈጻጸም ደብዳቤዉ ከተገባዉ ህጋዊ ውል ሰነድ ኮፒ ጋር መቅረብ አለበት፡፡
(Ref: 34)
Bid Security
Amount: 100000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
የጨረታዉ አሸናፊ ዕቃዎቹን በራሱ ትራንስፖርት በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ንብረት ክፍል ድረስ ገቢ አድርጎ ክፍያዉን ይቀበላል፡፡
ጨረታዉ በመንግስት የግዥ መመሪያ፤ ህግ እና ደንብ መሰረት የሚመራ ይሆናል፡
በጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ምትክ የሚቀርበዉ የዋስትና ደብዳቤ ተቀባይነት የሚኖረዉ በማምረት ስራ ላይ ለተሰማሩ ጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት ብቻ ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ጨረታዉ ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛዉም ተጫራች የኢትዮጵያ ዲጅታል መታወቂያ ካርድ ልኖሮ ይገባል፡፡
ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበርያዉንና የእቃዎቹን ናሙና በአካል ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የግዥ አስተዳደር ዳይሮክቶሬት ቢሮ ቁጥር 121 ድረስ ማምጣት አለበት፡፡
ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ በተዘጋ በ120 ደቂቃ ውስጥ የጨረታ መክፈቻ ሚስጥር ቁጥር (Key Share) ከሲስተሙ ላይ ማስቀመጥ ወይም መሙላት አለበት፡፡ ይሄንን ካላስቀመጠ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡
ለተጨመሪ ማብራሪያ፡ ስልክ ቁጥር ፡- 0464430174 /0911728310
