Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline20 Dec 2025, 2:00 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security110000
  • opening date2025-12-20 14:30:00
  • Categories Goods

Lot 4/1:- የቢሮ ፈርኒቸር ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

TitleLot 4/1:- የቢሮ ፈርኒቸር ግዥ
Descriptionየቢሮ ፈርኒቸር ግዥ
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0142-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-12-20 14:00:00
Invitation Date2025-11-28 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typetwo envelop

Contact Information

Physical Address: የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል Addis Ababa (አዲስ አበባ, Room 4th floor
Addis Ababa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116733815
Email: hocrecordop@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •Bid Security:

     Bidder has to submit signed and dated Bid Security;(በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናብር 110,000.00(አንድ መቶ አስር ሺህ ብር) በአካልም በሲስተምም ጨረታው ከመከፈቱ በፊት መቅረብ አለበት፡፡)

    (Ref: Bidder has to submit signed and dated Bid Security;(በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናብር 150,000.00(አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) በአካልም በሲስተምም ጨረታው ከመከፈቱ በፊት መቅረብ አለበት፡፡))
  • •Nationality:

    Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.

    (Ref: ITB 35.2)
  • •conflict of interest:

    conflict of interest

    (Ref: ITB 35.2)
  • •valid business license:

    Bidder has to submit valid business license (በዘርፉ(በመስኩ) የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ መቅረብ አለበት፡፡)

    (Ref: 4.6(b)(i);)
  • •Bid Security:

    በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማህበራቱ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መተማመኛ ቅጽ በዚህ መመሪያ አባሪ 4 መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡

    (Ref: በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማህበራቱ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መተማመኛ ቅጽ በዚህ መመሪያ አባሪ 4 መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡)
  • •የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት (Business Organization Registration Certificate) :

    የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት (Business Organization Registration Certificate)  

    (Ref: የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት (Business Organization Registration Certificate) )
  • •VAT registration certificate(የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት፡፡):

    Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)(የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት፡፡)

    (Ref: ITB 35.2)
  • •valid tax clearance certificate(ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ግብር ከሚከፍሉበት መስሪያ ቤት የሚሠጥ ከግብር ዕዳ ነፃ ስለመሆን እና በጨረታ መሳተፍ ስለመቻል የሚሠጥ ሰነድ፡፡):

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

    (Ref: ITB 35.2)

TechnicalQualification

  • •Delivery and Completion Schedule:

    Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements

    (Ref: ITB 35.4)
  • •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:

    Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .

    (Ref: ITB 35.4)

Bid Security

Amount: 110000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee, CPO

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

-መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በሲስተም ማቅረብ እንዳለ ሆኖ ዋናው በአካል ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፤ ጥላሁን ገሰሰ አደባባይ፣ ሴንጅ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ህንጻ 4ኛፎቅ ግዥ ክፍል ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በአካል ካልቀረበ በሲስተም መቅረቡ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና እንደቀረበ አያስቆጥርም፡፡ ተጫራቾች የተጠየቁትን ህጋዊ ሰነዶች የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡ አሸናፊ የሚሆኑ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ በዝርዝር መግለጫውና በኮሚሽኑ ናሙና መሠረት ኮሚሽኑ ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡ኮሚሽኑ በሚፈልገው የቀለም ዓይነት (color) ማቅረብ የሚችል ስዕሉ ላይ የተቀመጠውየቀለም ዓይነት የቀለሙን ዓይነት (color) ለመግለፅ እንዳልሆነ ይታወቅ፡፡• አሸናፊው ድርጅት የአሸነፈበትን ዕቃ ሙሉውን ከማስገባቱ በፊት አንድ ናሙና ሰርተው በማቅረብ ማረጋገጫ ሲሰጠው በተረጋገጠው ናሙና መሰረት ሙሉውን ያስገባል፡፡
-ኮሚሽኑ የሚቀርበውን File Cabinet፣ Expert Chair፣ L- Shep Table፣ Secretary Chair፣ Workstation Table ፣ Executive Chair ፣ ሼልፍ ባለ 3 ተካፋች (ባለ መስታዎት) እና Guest Chair ናሙና ተጫራቹ ዋጋ ከመስጠቱ በፊት ማየት አለበት፡፡ ነገር ግን ናሙና ሳያይ ዋጋ አቅርበው አሸናፊ የሚሆን ተጫራች ግዥ ፈጻሚ ባቀረበው ናሙና ለማቅረብ ግዴታ ገብቷል፡፡

Save Tender